ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ቤተሰቦቹ ስለ ሚስቱ ያልተጠበቀ ሚስጥረ አወጡ|ከቤት ልታባረው ውጣ ብላዋለች|አስናቀም ብዙ ዋሸቷል!

Автор: Gize Media

Загружено: 2026-03-17

Просмотров: 771

Описание: በብዙዎች ዘንድ እጅግ ይወደድ እና ይደነቅ የነበረው ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም ድካም ካለፈ በኃላ ብዙዎች ልባቸው ተሰብሯል፡፡ የነፃነት ሕልፍት የብዙዎችን ቤት ያደበዘዘ ነበር፡፡ ነፃነት የአድናቂዎቹንም ብቻ ሳይሆ የወዳኖቹን የዘመዶቹን የሕይወት ኑረት ያደበዘዘ ጉምቱ የኪነ ጥበብ ሰው ነበር፡፡
ነፃነት ከዚህ ዓለም ድካም ባልተጠበቀ ሰዓት እና ወቅት ማረፉ ረጅም ጊዜ ለሰራበት ቴሌቪዝን ጣቢያም ሆነ ለቤተሰቦቹ የፈጠረው የድንጋጤ ስሜት መቼም የሚረሳ አይደለም፡፡
ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም ድካም ካረፈ በኃላ እጅግ ባልተጠበቀ መልኩ ሲለመንለት መታየቱ በብዙዎች ዘንድ ብዙ ጥያቄ ፈጥሯል፡፡ ብዙ ማስታወቂያዎችን ሲሰራ የነበረ….ለረጅም ጊዜ በብዙ ሰልፎች እና መጨናነቆች የታዮ ቴኣትሮች የነበሩት ሰው እንደምን ይለመንለታል …የሚሉ ጥያቄዎች በስፋት ሲነሱ ነበረ፡፡ እንዲህ ላለው ጥያቄ ግን በዋናነት በ29 ዓመት ወዳጁ በሆነው ሰው ሲሰጥ የነበረው መልስ ነፃነት በተፈጥሮው ሰጪ ሰለሆነ …እርሱ ሀብት ንብረት ከማከማቸት ፎቅ መኪና ከመግዛት ይልቅ የሚያስደስተው ለሰዎች ብር መስጠት ነው …ለዚህ ነው ነፃነት ገንዘብ መያዝ ያልቻለው የሚል መልስ ተሰጥቶ ነበር፡፡
ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ነፃነት እንደምን አድርጎ ነው እዚህ በብር እየሰራ የሰራውን ብር ወደ ዶላር እየቀር ወደ አሜሪካ በመላክ ቤተሰቦቹን የሚያስተዳረው የሚለው ጥያቄ ሲነሳም ነበር፡፡ እርግጥ ነው እርሱ በብዙ ልፋት እና ትጋት እየሰራ በወር ወደ 200ሺ ብር አካባቢ እየላከ ልጆቹን ማስተማሩ በብዙዎች ዘንድ ብዙ አድናቆትን ችሮለታል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች እንደምን አድርጎ ነው ነፃነት ልጅና ሚስቱን ትቶ ለረጅም ጊዜ ተለያይቶ የሚኖው የሚለው ጥያቄ ግን ሳይነሳ ቀርቶ አያውቅም፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመለተ ግን ባልና ሚስቶች ወደው ፈቅደው ያደረጉት ጉዳይ የመሰለን ብዙዎች ነን፡፡ እንደ ቤተሰቦቹ ንግግር ከሆነ ግን ነገሩ እጅግ ያልተጠበቀ ጉዳይ መሆኑ ብዙዎችን ያነጋገሩ እና ያስደነገጠ ሆኗል፡፡
ነፃነት በትዳሩ እጅግ ደስተኛ ያልሆነ እና ሚስቱም ቢሆን ለእርሱ ክብርም ሆነ ፍቅር የሌላት ሰው እንደሆነች መነገሩ አስደንጋጭ ነገር ሆኗል፡፡ነጣነት ከመሞቱ 4 ዓመታት በፊት ቤተሰቦቹን ለመጠየቅ ወደ አሜሪካን ሀገር ከሄደ በኃላ ቤት ውስጥ ወድቆ ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኃላ አንድም የሚያስታምመው ሰው እንዳልነበረ እና ሰው ይናፍቀው እንደነበር ለእህት ወንድሞቹ መናገሩ ብዙ የሚያስቆጭ ጉዳዮችን ፈጧሯል፡፡

#gizemedia1974
ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቤተሰቦቹ ስለ ሚስቱ ያልተጠበቀ ሚስጥረ አወጡ|ከቤት ልታባረው ውጣ ብላዋለች|አስናቀም ብዙ ዋሸቷል!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ፖለቲከኞቹን ያበሳጨው የዳንኤል ክብረት ንግግር እና የሰጡት ድንቅ ምላሽ | ዲያስፖራውን አንድ ያደረገው የ4ኪሎ ሴራ #anchor media

ፖለቲከኞቹን ያበሳጨው የዳንኤል ክብረት ንግግር እና የሰጡት ድንቅ ምላሽ | ዲያስፖራውን አንድ ያደረገው የ4ኪሎ ሴራ #anchor media

ዳያስፖራዋን ምን ገጠማት?|ፀጉር ሰሪው ወደዱሽ ብሎ በፍቅር ካጠመደኝ በኃላ|ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ካደኝ|(@gizemedia1974)#Ethiopia

ዳያስፖራዋን ምን ገጠማት?|ፀጉር ሰሪው ወደዱሽ ብሎ በፍቅር ካጠመደኝ በኃላ|ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ካደኝ|(@gizemedia1974)#Ethiopia

👉 “ታላቅ ግጭት፡ አማራ እና ትግራይ፣ ሰሜን እና ደቡብ – የአብይ በእሳት የተሞላ ዕቅድ!”

👉 “ታላቅ ግጭት፡ አማራ እና ትግራይ፣ ሰሜን እና ደቡብ – የአብይ በእሳት የተሞላ ዕቅድ!”

ምን ጉድ ነው?እንዴት ሊሆን ቻለ?8 እግር 4 ጆሮ እና 2 ፆታ ያላት ፍየል ተወለደች@GizeMedia1974

ምን ጉድ ነው?እንዴት ሊሆን ቻለ?8 እግር 4 ጆሮ እና 2 ፆታ ያላት ፍየል ተወለደች@GizeMedia1974

ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ|የዘማሪ አቦነሽ  ልብ የሚነካ የደስታ መልዕከት(@Gizemedia1974)

ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ|የዘማሪ አቦነሽ ልብ የሚነካ የደስታ መልዕከት(@Gizemedia1974)

Грибок на ногтях - это последняя стадия. Первая - внутри

Грибок на ногтях - это последняя стадия. Первая - внутри

ዪቲናስ በሕግ ልትጠየቅ ነው|የተሰጣት ቀን አልቋል|የነፃነትን የመጨረሻው ማስታወቂያ በሀዘኑ ቀናት የለቀቀው ድርጅት ያስነሳው ቅሬታ(@gizemedia1974

ዪቲናስ በሕግ ልትጠየቅ ነው|የተሰጣት ቀን አልቋል|የነፃነትን የመጨረሻው ማስታወቂያ በሀዘኑ ቀናት የለቀቀው ድርጅት ያስነሳው ቅሬታ(@gizemedia1974

ወላጆች ተጠንቀቁ!ይህንን መስማት ልጆቻችሁን ያተርፋላችኃል|አቅፋ እየሳመችው ይዛው ጠፋች|ተሰርቆ ማሲያዣ የተደረገው ልጅ ተገኘ(@gizemedia)#Ethiopia

ወላጆች ተጠንቀቁ!ይህንን መስማት ልጆቻችሁን ያተርፋላችኃል|አቅፋ እየሳመችው ይዛው ጠፋች|ተሰርቆ ማሲያዣ የተደረገው ልጅ ተገኘ(@gizemedia)#Ethiopia

በሚስት ሞት እና በማትለማ በማትሰማ ልጅ የተፈተነ አባት|ለልጅ የሚከፈል መስዋዕትነት(@gizemedia1974)#Ethiopia

በሚስት ሞት እና በማትለማ በማትሰማ ልጅ የተፈተነ አባት|ለልጅ የሚከፈል መስዋዕትነት(@gizemedia1974)#Ethiopia

ሠራዊትን የገጠመው መራር ሀዘን| ሸንኮራ ቀለቧ የሆነችው አነጋጋሪ ውሻ|ወንዶችን አጥምዶ ግብረ*ዶም ሊፈፀም ሲል የተየዘው ወጣት@gizemedia1974

ሠራዊትን የገጠመው መራር ሀዘን| ሸንኮራ ቀለቧ የሆነችው አነጋጋሪ ውሻ|ወንዶችን አጥምዶ ግብረ*ዶም ሊፈፀም ሲል የተየዘው ወጣት@gizemedia1974

የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia

የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia

Live streaming of Habesha Ricerd

Live streaming of Habesha Ricerd

Ethiopiannewstoday¶የመጋቢት 08/2018 ዓ.ም የተሰሙ አነጋጋሪ መረጃዎች¶March 17/2026#Anchor #Anchorzena #Amharafano

Ethiopiannewstoday¶የመጋቢት 08/2018 ዓ.ም የተሰሙ አነጋጋሪ መረጃዎች¶March 17/2026#Anchor #Anchorzena #Amharafano

ልጅ አላት ለመባል ወልጄ ያለ ልጅ ቀረሁ|በልጅ ናፍቆት የተንገላቱ እናት|ልጄ የምትረሳኝ አይመስለኝም|(@gizemedia1974)#Ethiopia

ልጅ አላት ለመባል ወልጄ ያለ ልጅ ቀረሁ|በልጅ ናፍቆት የተንገላቱ እናት|ልጄ የምትረሳኝ አይመስለኝም|(@gizemedia1974)#Ethiopia

እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)

እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)

Ethiopia - ኢራን ከብዳለች፣ ትራምፕ ተጨነቁ የሚያግዛቸው አጡ

Ethiopia - ኢራን ከብዳለች፣ ትራምፕ ተጨነቁ የሚያግዛቸው አጡ

ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia

ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia

የምንሰማውን ማመን አቃተነ። ዘነበ ከነርስዋ ጋር ተፋጠጠ።

የምንሰማውን ማመን አቃተነ። ዘነበ ከነርስዋ ጋር ተፋጠጠ።

ሠርግ የመሰለው የመስከረም አበራ ልጅ ክርስትና|ወግ ባህሏን ስትለቅ ከሽምግለና እስከ ክርስትና(@gizemedia1974)#Ethiopia#Eliasdegenet

ሠርግ የመሰለው የመስከረም አበራ ልጅ ክርስትና|ወግ ባህሏን ስትለቅ ከሽምግለና እስከ ክርስትና(@gizemedia1974)#Ethiopia#Eliasdegenet

ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ(@gizemedia1974)#Ethiopia

ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ(@gizemedia1974)#Ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]