ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)

Автор: Gize Media

Загружено: 2026-02-23

Просмотров: 11910

Описание: የመንትዮቹ አሳዛኝ ሕልፈት!!
በሲዳማ ክልል በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ ተወልደውና አድገው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው ብሩህ ተስፋ የነበሩት መንትያ እህቶች እጅግ አስንጋጭ በሆነ መልኩ ሕይወታቸውን የማጣታቸው ዜና አስደንጋጭ ሆኗል፡፡
ልብ ሰባሪ መርዶ፡ የአለታ ጩኮ ዕንቁዎች ተቀጠፉ

በሲዳማ ክልል በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ ተወልደውና አድገው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው ብሩህ ተስፋ የነበሩት መንትያ እህቶች ሠላማዊት ጥላሁን እና ሳምራዊት ጥላሁን፣ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ በአንድ ሳምንት ልዩነት ውስጥ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ።

እነዚህ ታታሪ ወጣቶች የተሻለ ህይወትን ፍለጋና ለቤተሰቦቻቸው ኩራት ለመሆን ወደ ጣሊያን ለመጓዝ በዝግጅት ላይ የነበሩ ሲሆን፣ የጉዟቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሰው ሳለ ይህ ድንገተኛ አደጋ ህልማቸውን ቀጥፎታል።

በአለታ ጩኮ ማህበረሰብ ዘንድ በትህትናቸው እና በትምህርት ትጋታቸው የሚታወቁት ሠላማዊትና ሳምራዊት፣ መምህራኖቻቸውን የሚያከብሩ እና ለነገ ትልቅ ራዕይ የሰነቁ ነበሩ።
ወደ አዲስ አበባ የተጓዙት ለጉዟቸው የሚያስፈልጉ የመጨረሻ ሂደቶችን ለመጨረስ ቢሆንም፣ አሰቃቂው የመኪና አደጋ ግን ህይወታቸውን ቀድሟል።

እንደተወለዱት ሁሉ ህመማቸውም ሆነ ሞታቸው አልተለያየም፤ አንደኛዋ እህት አርፋ
በሳምንቱ ሌላኛዋ መከተሏ በሁሉም ዘንድ ከባድ ሀዘን ጥሏል።
አንደኛዋ ባረፈች በሳምንቱ ሌላኛዋም ተከተለቻት#gizemedia1974

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ

የባለጠጋ ሚስት ለመሆን ከሃገር ወጣሁ! ከባዱን የኔን ሚስጥር ዛሬ ላጋራችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg  #lifestyle

ከኢትዮጵያ እስከ ጣልያን የተሰራ ወንጀል

ከኢትዮጵያ እስከ ጣልያን የተሰራ ወንጀል

እናቱ አረብ ሀገር ሆና ጉዷን አልሰማችም|እባካችሁ ወላጆች ተጠንቀቁ|ልጆቻችሁን ጠብቁ!ከረሜላ ልግዛልህ ብሎ ይዞት ጠፋ(⁨@gizemedia1974⁩)

ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ|የዘማሪ አቦነሽ  ልብ የሚነካ የደስታ መልዕከት(@Gizemedia1974)

ዳያስፖራዋን ምን ገጠማት?|ፀጉር ሰሪው ወደዱሽ ብሎ በፍቅር ካጠመደኝ በኃላ|ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ካደኝ|(@gizemedia1974)#Ethiopia

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story

ልጅ አላት ለመባል ወልጄ ያለ ልጅ ቀረሁ|በልጅ ናፍቆት የተንገላቱ እናት|ልጄ የምትረሳኝ አይመስለኝም|(@gizemedia1974)#Ethiopia

DNAዉ መዘዝ አመጣ || የባሏን ፍቅረኛ አገኘናት || ዋጋ የተከፈለበት ረጅም ጉዞ || ከ3ቱ ልጆች 2ቱ የኔ አይደሉም.! ክፍል 2 @erq-media-TV

ቢሊየነሩ በገጠር የተወውን ቤቱን ለመጎብኘት ሄደ - ነገር ግን የሞተችው ሚስቱ እና ልጁን እዚያ ሲያገኛቸው ደነገጠ

ተጠንቀቁ !በአፍዝ አደንግዝ አደንዝዘው ቤቷ ድረስ ወስደው ወርቆች እና 4ሺ ዶላር የተዘረፈችው እናት(@gizemedia1974)#Ethiopia

ሊስትሮዋ እናት | Ethiopian Movie | Listerowa enat  - አዲስ አማርኛ ፊልም | New Ethiopian Full Movie 2026#habesha

8 ህንጻ ውስጥ ገብቶ ዘርፏል ተባለ...በአዲስ አበባ የተለያዩ ቢሮዎችን ያስቸገረው አደገኛ ተጠርጣሪ ሌባ በመጨረሻም ተያዘ

ከአነጋጋሪው የEBS ፕሮግራም በኃላ ሕይወት እንዴት ቀጠለ?የእኛ እና የእነሱ ኑሮ በEBS(@gizemedia1974)#Ethiopia

#ዘፋኟ_ዘፈን_አቁማ_ዘማሪ_ሆነች!  #መልክሽ_አያምርም_ብለዉ_መዘመር_ከለከሉኝ @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Ethiopia | አዲስ አበባን በሌብነት ሲያምሳት የነበረው ወንጀለኛ በስተመጨረሻ ተያዘ

ወላጆች ተጠንቀቁ!ይህንን መስማት ልጆቻችሁን ያተርፋላችኃል|አቅፋ እየሳመችው ይዛው ጠፋች|ተሰርቆ ማሲያዣ የተደረገው ልጅ ተገኘ(@gizemedia)#Ethiopia

ታገቢኛለሽ ወይ ? ከተባሉበት ቀን ጀምሮ በሰርግ የገባሁበት ትዳር ህይወቴን አጨለመው Beza getachew #ብርሃንቲዩብ #testimony #lovestory

ዘመቻ ሸዋ አንድነት || ፋኖ ሰርጎብናል || የአስራት ዴኔሮ ሹመት || የጀነራሉ ጥሪ || ሀገር እንደ ZOMBIA?

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]