ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ወላጆች ተጠንቀቁ!ይህንን መስማት ልጆቻችሁን ያተርፋላችኃል|አቅፋ እየሳመችው ይዛው ጠፋች|ተሰርቆ ማሲያዣ የተደረገው ልጅ ተገኘ(@gizemedia)

Автор: Gize Media

Загружено: 2026-03-04

Просмотров: 13312

Описание: ተባረክ በሰላም ከእናቱ ጋር ተቀላቀለ::
የሚገርም ነው..ህፃኑ ላይ የሆነው እንዲህ ነው!
ሻሸመኔ የሚኖረው የ8ዓመት ህፃን #ተባረክ_ሽመልስ የካቲት24 ጠዋት 1ሰዓት ላይ ዳቦ ለመግዛት ዩኑፎርሙን እንደለበሰ ከቤት ይወጣል!
አንዲት ወጣት ሴት ቀረብ ብላ እየሳመችው"እናትህ ደህና ናት?አወከኝ?"ብላ ትቀርበዋለች!ህፃን ተባረክም "ፈሌ?አዎ ደህና ናት"ብሎ በልጅ አንደበቱ ማውራት ይጀምራሉ!!
"ካገኘውህማ እንደውም ለፈሌ የምትወስድላት ብር አለ፣ኬክም እገዛልሀለው፣ባለፈው የላኩላችሁ ኬክስ ይጣፍጣል አደል?"ብላ ግራ አጋብታው ዳቦውንም ሳይገዛ ትንሽ ማዳበሪያና ለዳቦ መግዣ የተሰጠውን 200ብር ይዞ ይከተላታል!
ብዙ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ከተጓዙ በኋላም አንድ የገበያ ማዕከል ይዛው ትገባለች!!
ወደ አንድ ሱቅም ጠጋ ብላ ልብሶችን ካየች በኋላ ሁለት ቀሚሶችን መርጣ "ቤት ለእናቴ አስለክቻት ልምጣ፣እስከዛ እሱ እዚህ ይቀመጥ"ብላ ፍዝዝ ያለው ህፃን ተባረክን እንደ ዋስ አስቀምጣ ወጣች!!
ከደቂቃዎች በኋላ ባለሱቁ "እረ እናትህ ቀሚሶችን ይዛ ሄዳ እኮ ቆየች ምን ሆና ነው?"ብሎ ሲጠይቀው ምስኪኑ ህፃን ተባረክ "እረ እኔ እኮ አላውቃትም፣ ከመንገድ ይዛኝ መጥታ ነው"አለው
ነጋዴው እንደተጭበረበ ወዲያው ገባው፣የእናቱን ስልክ ጠይቆት ደወሉላት"እማዬ ቶሎ ድረሺልኝ ያለሁበትን አላውቅም፣ቤቴንም አላውቀውም ይላታል! በፍለጋ እየተንከራተተች ድንጋጤና ለቅሶ ላይ የነበረችው እናት በፍጥነት ደረሰችለት!ልጇን በህይወት ስላገኘችው የደስታ እንባ በድጋሚ አነባች!!
ሌባዋም 2ቀሚሷንና ለዳቦ መግዣ የተሰጠውን 200ብር ይዛ እብስ ብላለች!! #ያሳዝናል
እኛ ግን እንማርበት🙏ሌሎችም እንዲያውቁትና እንዲጠነቀቁ #ሼር በማድረግ እናድርስ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ወላጆች ተጠንቀቁ!ይህንን መስማት ልጆቻችሁን ያተርፋላችኃል|አቅፋ እየሳመችው ይዛው ጠፋች|ተሰርቆ ማሲያዣ የተደረገው ልጅ ተገኘ(@gizemedia)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

“ልጅህ አይደለም አሉኝ” በአቤል ጉዳይ ያልታሰበው ተከስተ @EyitaTV  እይታ ቲቪ

“ልጅህ አይደለም አሉኝ” በአቤል ጉዳይ ያልታሰበው ተከስተ @EyitaTV እይታ ቲቪ

ከለንደን የተሰረቀው የ 8 ወር ህፃን

ከለንደን የተሰረቀው የ 8 ወር ህፃን

✅ጣፋጭ ምግቦችን ሰርታ፣ ሙስሊም ጎረቤቶቿን በረመዳን ወር የምታስፈጥረው የደሴዋ እንቁ ❤   #iftar #ረመዳን

✅ጣፋጭ ምግቦችን ሰርታ፣ ሙስሊም ጎረቤቶቿን በረመዳን ወር የምታስፈጥረው የደሴዋ እንቁ ❤   #iftar #ረመዳን

በጋሞ አሳዛኝ የመሬት መንሸራተት አደጋ 95 ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም!

በጋሞ አሳዛኝ የመሬት መንሸራተት አደጋ 95 ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም!

“የልጄን እናት እኔ አልገደልኳትም!” ስለተፈጠረው ድርጊት ይቅር ብያለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

“የልጄን እናት እኔ አልገደልኳትም!” ስለተፈጠረው ድርጊት ይቅር ብያለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

አደራ ባሌ እንዳይሰማ !!! || ባለቤቴ ይህን በደል ከሰማ ህይወቱን ያጣል || ለ1 ቀን ድግስ የ40 አመት ትዳር መፍረስ @erq-media-TV

አደራ ባሌ እንዳይሰማ !!! || ባለቤቴ ይህን በደል ከሰማ ህይወቱን ያጣል || ለ1 ቀን ድግስ የ40 አመት ትዳር መፍረስ @erq-media-TV

ጓደኞቼ  ሞተዋል ወይም ታስረዋል ||እኔ ግን እንዴት አመለጥኩኝ?|| አስገራሚ የለውጥ ታሪክ||Manyazewal Eshetu Podcast EP.167||Dawit

ጓደኞቼ ሞተዋል ወይም ታስረዋል ||እኔ ግን እንዴት አመለጥኩኝ?|| አስገራሚ የለውጥ ታሪክ||Manyazewal Eshetu Podcast EP.167||Dawit

እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)

እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)

የአይዶል አሸናፊዋ ወጣት ፈተና ፥ይህ የብዙ ወጣት ሴቶች ፈተና ነው #story #ethiopia #ethiopianpodacst #resilience

የአይዶል አሸናፊዋ ወጣት ፈተና ፥ይህ የብዙ ወጣት ሴቶች ፈተና ነው #story #ethiopia #ethiopianpodacst #resilience

ዲያስፖራዎቹ ካለሁበት ቦታ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ መንደር በሌሊት ይዘዉኝ ተጓዙ || አደባባይ የወጣዉ የሴተኛ አዳሪዋ ህይወት @erq-media-TV

ዲያስፖራዎቹ ካለሁበት ቦታ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ መንደር በሌሊት ይዘዉኝ ተጓዙ || አደባባይ የወጣዉ የሴተኛ አዳሪዋ ህይወት @erq-media-TV

ልጅ አላት ለመባል ወልጄ ያለ ልጅ ቀረሁ|በልጅ ናፍቆት የተንገላቱ እናት|ልጄ የምትረሳኝ አይመስለኝም|(@gizemedia1974)#Ethiopia

ልጅ አላት ለመባል ወልጄ ያለ ልጅ ቀረሁ|በልጅ ናፍቆት የተንገላቱ እናት|ልጄ የምትረሳኝ አይመስለኝም|(@gizemedia1974)#Ethiopia

በሀይማኖቴ ምክንያት አይረዳኝም | ቢሊየነሩ አባቷ ማናቸው?

በሀይማኖቴ ምክንያት አይረዳኝም | ቢሊየነሩ አባቷ ማናቸው?

የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia

የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia

🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment

🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story

ቢሊየነሯ የራሷ ልጅ መሆኗን ሳታውቅ የቤት ሰራተኛ አድርጋ ቀጠረቻት - ከዚያም ይህ ተፈጥረ

ቢሊየነሯ የራሷ ልጅ መሆኗን ሳታውቅ የቤት ሰራተኛ አድርጋ ቀጠረቻት - ከዚያም ይህ ተፈጥረ

እናቴ የት ነሽ! ደሴ መንበረ ፀሀይ ተጥሎ ፈረንሳይ በማደጎ ያደገው ወጣት  @shegerinfo #meseretbezu

እናቴ የት ነሽ! ደሴ መንበረ ፀሀይ ተጥሎ ፈረንሳይ በማደጎ ያደገው ወጣት @shegerinfo #meseretbezu

ከንቲባ አዳነች ለህጻን ብሌን ያደረጉት ድጋፍ

ከንቲባ አዳነች ለህጻን ብሌን ያደረጉት ድጋፍ

አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle

አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle

Ethiopia - ከባዱ ፍልሚያ ዛሬ ተጀመረ!፣ አሜሪካ ሳይጠበቅ አመነች፣ ከጋሞ የተሰማው መርዶ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ መፍረስ ጀመረ

Ethiopia - ከባዱ ፍልሚያ ዛሬ ተጀመረ!፣ አሜሪካ ሳይጠበቅ አመነች፣ ከጋሞ የተሰማው መርዶ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ መፍረስ ጀመረ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]