ግልፍተኛነት - Aggressiveness
Автор: Endaee Communications - Seble Hailu
Загружено: 2025-08-02
Просмотров: 42
Описание:
ግልፍተኛነት ሌላውን ግለሰብ በአካልም ሆነ በሥነ ልቦና የሚጎዳ ባሕርይ ነው። ግልፍተኛነት ቀጥተኛ ወይም በተዘዋዋሪ፣ የታቀደ ወይም የችኮላ እርምጃ ሊሆን ይችላል፣ እናም አካላዊ ጥቃት፣ ስሜታዊ ጥቃት እንዲሁም ለሞት የሚያበቃ ጥቃትን ጨምሮ የተለያዩ ባህሪያትን የሚያጠቃልል መሆኑን በመግለጽ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የሥነ-ልቦና ባለሙያዋ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ፡፡
Aggressiveness is a trait that affects another individual, both physically and psychologically. Aggressiveness can be direct or indirect, planned or rash action, and includes a variety of behaviors, including physical abuse, emotional abuse, as well as violence leading to death. Please follow the discussion of Tenaye Hailu (Ph.D.), Marriage and Family Therapist, and Seble Hailu (Ph.D.), Psychologist.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: