Affair
Автор: Endaee Communications - Seble Hailu
Загружено: 2023-02-13
Просмотров: 319
Описание:
ከመደበኛ ግንኙነት ውጪ ማለትም ከትዳር ወይም ከፍቅር አጋር ውጪ ያሉ ግንኙነቶች እንዴት እና ለምን ይጀመራሉ? የሚጀመሩበት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች፣ አሉታዊ ችግሮችና የስነልቦና ጫናዎችን በተመለከተ እንዲሁም መፍትሄዎቹን አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያ ዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡
ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
In this video, psychologist Seble Hailu (Ph. D. candidate) and Marriage and Family Therapist Tenaye Hailu (Ph.D.) discuss what an Affair is. Why do affairs start? The reasons and conditions for creating them, the adverse problems and psychological pressures they cause, and the solutions.
Thank you for your feedback!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: