ናርሲስስት - A Narcissist
Автор: Endaee Communications - Seble Hailu
Загружено: 2025-07-03
Просмотров: 543
Описание:
ናርሲስስት
“ናርሲስስት” የሚለውን ስያሜ የሚሰጣቸው ሰዎች የተጋነነ ለራስ ከፍ ያለ ግምትና ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው፣ ለአድናቆት የሚሟሟቱ እና ለሌሎች ሰዎች ርህራሄ የሌላቸው ሰዎች ናቸው። “ናርሲስስት” የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው ከልክ ያለፈ ራስ ወዳድና እብሪተኛ የሆነን ሰው ለመግለጽ ነው። ሆኖም ናርሲሲቲክ ፐርሰናሊቲ ዲስኦርደር የምንለው ከስብዕና የመዛባት እክሎች መካከል አንዱ በመሆኑ የአዕምሮ ወይም የስነልቦና ባለሙያዎች ዳያግኖዝ የሚያደርጉት መሆኑን በመግለፅ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የሥነ-ልቦና ባለሙያዋ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ፡፡
A Narcissist
A "narcissist" is a person with an exaggerated sense of self-importance, a strong need for admiration, and a lack of empathy for others. This term is often used to describe someone who is excessively self-centered, arrogant, and manipulative. However, narcissistic personality disorder is a personality disorder that psychiatrists or psychologists should diagnose. Please follow the discussion of Tenaye Hailu (Ph.D.), Marriage and Family Therapist, and Seble Hailu (Ph.D.), Psychologist.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: