Bezunesh Bekele - Yefeker Wegagane (Remastered) | በዙነሽ በቀለ - የፍቅር ወጋገን (Official Audio)
Автор: YaYa Ethiopian Classics
Загружено: 2026-02-16
Просмотров: 457
Описание:
Experience the legendary soul of the "First Lady of Ethiopian Music," Bezunesh Bekele. This remastered version of "Yefeker Wegagane" brings new clarity to a 1970s masterpiece.
Copyright Disclaimer:
This video is for educational and preservation purposes. I have digitally remastered the original audio to preserve Ethiopian musical heritage for a modern audience. All rights belong to the respective owners/labels of Bezunesh Bekele's music.
Lyrics:
በጭላንጭል... የሚታየኝ ግሩም ድንቅ ሆኖ የፍቅር ውጋጋን
መኖሬንም... የሚያሳየኝ የሚያለመልም ነው ነፍስም ሆነ ስጋ
በጭላንጭል... የሚታየኝ ግሩም ድንቅ ሆኖ የፍቅር ውጋጋን
መኖሬንም... የሚያሳየኝ የሚያለመልም ነው ነፍስም ሆነ ስጋ
የፍቅር ውጋጋን መኖሬን ገለጠ
ጨለማው ኑሮዬን በብርሃን ለወጠ
ጮራው ሲፈነጠቅ አለም ሁሉ ቀልሞ
በፍቅር ውጋጋን ሕይወቴ ለምልሞ
ልዙር ልንሸራሸር ቆላም ሆነ ደጋ ቆላም ሆነ ደጋ
በህይወቴ መብራት በፍቅሩ ውጋጋን በፍቅሩ ውጋጋን
በጭላንጭል... የሚታየኝ ግሩም ድንቅ ሆኖ የፍቅር ውጋጋን
መኖሬንም... የሚያሳየኝ የሚያለመልም ነው ነፍስም ሆነ ስጋ
በጭላንጭል... የሚታየኝ ግሩም ድንቅ ሆኖ የፍቅር ውጋጋን
መኖሬንም... የሚያሳየኝ የሚያለመልም ነው ነፍስም ሆነ ስጋ
ዕድል ሆነ ሀብት ምን ይቸግረኛል
መውደድ መብራት ሆኖ ልቤን ገልጦልኛል
ምንኛ ጥሩ ነው ለወደዱት መሞት
የፍቅር ኃይል ነው ቁርጠ ያለው ምሞት
ልዙር ልንሸራሸር ቆላም ሆነ ደጋ ቆላም ሆነ ደጋ
በህይወቴ መብራት በፍቅሩ ውጋጋን በፍቅሩ ውጋጋን
[Credits]
Artist: Bezunesh Bekele (በዙነሽ በቀለ)
Song: Yefeker Wegagane (የፍቅር ወጋገን)
Audio: Remastered for High Definition
Subscribe for more restored Ethiopian classics!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: