Tefera Negash Classic Song Gets AI Cover (New Ethiopian Music 2026)
Автор: YaYa-Studio
Загружено: 2026-02-05
Просмотров: 363
Описание:
Experience a high-fidelity AI reimagining of the legendary Tefera Negash's classic hit. This project utilizes advanced AI tools to preserve the original soul and rhythm while enhancing the audio for a modern studio experience.
Credits:
Original Artist: Tefera Negash
Style: Ethio-Jazz / 1970s Ethiopian Pop
Technology: Studio-crafted sound and AI-enhanced audio
Lyrics (Amharic): [
አይጠፋሽም አውቀሽ ካልሆነ መቼ
ብናገር ደግሞም ባስከፋሸም በአፌ
ሰው የሚወደውን ፍቅሬ
ቢናገር ያለ ነው የኔን ፤ ባክሽ አትቁጠሪ ያፌን
አይጠፋሽም አውቀሽ ካልሆነ መቼ
ብናገር ደግሞም ባስከፋሸም በአፌ
ሰው የሚወደውን ፍቅሬ
ቢናገር ያለ ነው የኔን ፤ባክሽ አትቁጠሪ ያፌን
ያፌን እያየሽ ውስጤን ሳታዪ (ውስጤን ሳታዪ)
ተከፋሽብኝ ወይ በኔ ላይ እንደማፈቅርሽ አታውቂም ወይ
ሰው ይሳሳታል መቼም አንዳንዴ (መቼም አንዳንዴ)
ምንም ብናገር ቂም የለው ሆዴ
ግልጽነቴ ላንቺ አዲስ ነው እንዴ?
እባክሽ የአፌን ቆጥረሽ
የውስጤን ሳታውቂኝ
ባዶ ቤት ለአሳብ ናፍቆት
ፍቅርሽን ጥላሽብኝ
አቲሂጂቢኝ አቲሂጂቢኝ አቲሂጂቢኝ
አቲሂጂቢኝ አቲሂጂቢኝ አቲሂጂቢኝ
አይጠፋሽም አውቀሽ ካልሆነ መቼ
ብናገር ደግሞም ባስከፋሸም በአፌ
ሰው የሚወደውን ፍቅሬ
ቢናገር ያለ ነው የኔን ባክሽ አትቁጠሪ ያፌን
ባስከፋሽ እንኳን ባስቀይምሽ ባሳዝንሽም
በክፉ አትዪው ፍቅሬ ባክሽ
ልቤ ቢያምንሽ ነው ቢመካብሽ
ባይሆን ከንግዲህ ክፉ ላይወጣኝ ቃል እገባለሁ
አትጂቢ ተይ እጎዳለሁ
በፍቅር አምላክ እለምንሽሃለሁ
እባክሽ የአፌን ቆጥረሽ
የውስጤን ሳታውቂኝ
ባዶ ቤት ለአሳብ ናፍቆት
ፍቅርሽ ጥላሽብኝ
አቲ፡ጂቢኝ አቲ፡ጂቢኝ አቲ፡ጂቢኝ
አትሂጂቢ ኝ አትሂጂቢ ኝ አትሂጂቢ ኝ
እባክሽ የአፌን ቆጥረሽ
የውስጤን ሳታውቂኝ
ባዶ ቤት ለአሳብ ናፍቆት
ፍቅርሽ ጥላሽብኝ
አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ
አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ
አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝአትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ አትሂጂቢኝ
]
#EthiopianMusic #TeferaNegash #AICover #EthioJazz #AddisAbaba #ClassicEthiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: