በስ ዳበስ (Dabes Dabes) - Kennedy Mengesha, Yeshimebet Dubale | Best of Ethiopian Oldies
Автор: YaYa Ethiopian Classics
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 2842
Описание:
Experience the timeless magic of Kennedy Mengesha (ኬኔዲ መንገሻ) in his classic hit "Dabes Dabes" (ዳበስ ዳበስ). One of the most beloved Ethiopian duets of the 1980s, now remastered for high-quality listening.
[አዝማች]
ዳበስ ዳበስ አርገሽ ጠጋ ጠጋ ወይ አልያሺኝ ወይ አልተውሽኝ
አቀፍ ለቀቅ ተወት እያረግሽኝ ላትመቺኝ ተይ አታንገላቺኝ
አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ
(ድገም)
ዳበስ ዳበስ አርገሽ ጠጋ ጠጋ ወይ አልያሺኝ ወይ አልተውሽኝ
አቀፍ ለቀቅ ተወት እያረግሽኝ ላትመቺኝ ተይ አታንገላቺኝ
አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ
[ግጥም] ወድጄሽ ለመኖር ስጥር እያየሽኝ እያየሽኝ እያየሽኝ
እቅፍ ድግፍ አርገሽ ጤና ካልሰጠሽኝ ካልሰጠሽኝ ካልሰጠሽኝ
ተደግፎ ኑሮ ውሉን ካላወቅሽው ካላወቅሽው ካላወቅሽው
ይቅር ተይው በቃ ፍቅር ካልዘለቅሽው ካልዘለቅሽው ካልዘለቅሽው
[ድልድይ]
በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ ካልተስማማሽ ካልቻልሽበት አሰናብቺኝ ልሂድበት ካልሆነልሽ ካልቻልሽበት አስናብችኝ ልሂድልሽ
[አዝማች]
ዳበስ ዳበስ አርገሽ ጠጋ ጠጋ ወይ አልያሺኝ ወየ አልተውሽኝ
አቀፍ ለቀቅ ተወት እያረግሽ ላትመቺኝ ትይ አታንገላ
አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ
(ድገም)
ዳበስ ዳበስ አርገሽ ጠጋ ጠጋ ወይ አልያሺኝ ወየ አልተውሽኝ
አቀፍ ለቀቅ ተወት እያረግሽ ላትመቺኝ ትይ አታንገላ
አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ አ ሰናብቺኝ አሰናብቺኝ
[ግጥም]
ደህና ሁኚ እንግዲህ እኔም ወስኛለው ወስኛለው ወስኛለው
ላንቺም ሰላም ጤና መልካም እመኛለው እመኛለው እመኛለው
ደግመነው ድግመነው ሆነን እንዳሰኘን እንዳሰኘን እንዳሰኘን እስከመጪው ድረስ በቸር ያገናኘን ያገናኘን ያገናኘን
[ድልድይ]
በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ በይ ተይ ካልሆነልሽ ካልቻልሽበት አሰናብቺኝ ልሂድበት እኔም ሂያጅ ነኝ ስሰናበት በይ ለራስሽ እወቂበት ሰው ቀሪ ነው በሄደበት ይልቅ ላንቺም ባወቅሽበት አቤት ከርሞ ስሰናበት እንደዋዛ እንደዘበት
🔔 Subscribe for more rare Ethiopian classics and remastered hits!
💬 Comment below: What is your favorite Kennedy Mengesha memory?
#EthiopianMusic #KennedyMengesha #Yeshimebet Dubale #HabeshaMusic #Oldies #Tizita #Ethiopia #EthioMusic
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: