ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

2 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2026-03-13

Просмотров: 42

Описание: 2 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን
Subscribe🔔Like ያድርጉ፤ Share ሲያደርጉ ቢያንስ ለ100የሚያውቋቸው ሰዎች ያድርጉ፤ እነሱም ለ100ሰዎች Share ያድርጉ።    / @mekedonia   ሊንክ በመጫን በYouTube Membership በወር በ$5 የመቄዶንያ አባል ፣ በወር በ$10 የመቄዶንያ ደጋፊ፣ በወር በ$15 የመቄዶንያ ቤተሰብ ፣ በወር በ$20 የመቄዶንያ ልዩ አባል ፣ በወር በ$30 የመቄዶንያ ልዩ ደጋፊ እና በወር በ$50 የመቄዶንያ ልዩ ቤተሰብ ይሁኑ!🌟

በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia- Seifu Show
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979
ኢትዮ ቴሌኮምን እናመሰግናለን!
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ9,000 በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ56 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነል በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።


ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

9,000 በላይ ሰዎች 56 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,000 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ
227,898🙏እናመሰግናለን
#live #livestream
​

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
2 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም ‼️👉#ዐቢይ_ጾም #መጻጉዕ #26ኛ ቀን

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም ‼️👉#ዐቢይ_ጾም #መጻጉዕ #26ኛ ቀን

ፈለገ ጴንጤዎችን አፋጠጣቸዉ |

ፈለገ ጴንጤዎችን አፋጠጣቸዉ |

ጨዋታ ከኮሜዲያን ጃሚ ጋር | መገናኛ

ጨዋታ ከኮሜዲያን ጃሚ ጋር | መገናኛ

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ብሩህ ተስፋዎች! #ቤተ_ሠናያተ_መልካም_መልካሙን #bete_seneyate #l@ቤተመልካሞች 🟢🟡🔴🙏

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ብሩህ ተስፋዎች! #ቤተ_ሠናያተ_መልካም_መልካሙን #bete_seneyate #l@ቤተመልካሞች 🟢🟡🔴🙏

Pięć godzin intensywnego ognia  Czy system obronny IZRAEL I BAZY USA wytrzyma

Pięć godzin intensywnego ognia Czy system obronny IZRAEL I BAZY USA wytrzyma

R&B SOUL 70s Classic 🎶 Timeless Grooves, Smooth Slow Jams & Vintage Vibes Experience (Mix)

R&B SOUL 70s Classic 🎶 Timeless Grooves, Smooth Slow Jams & Vintage Vibes Experience (Mix)

is live!  ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ

is live! ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ

3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,381 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,381 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

АНГЛИЙСКИЙ ДЛЯ БАБУШКИ. УРОК 1

АНГЛИЙСКИЙ ДЛЯ БАБУШКИ. УРОК 1

ቅዳሜን ከሰአትላይ ተሳትፎ ያደረጉ ድንቅ የሁሩታ ልጃች

ቅዳሜን ከሰአትላይ ተሳትፎ ያደረጉ ድንቅ የሁሩታ ልጃች

Alarm Nie Zdążył Zawyć… Hipersoniczna Broń Iranu Fattah-2 Uderza w Izrael w 4 Minuty

Alarm Nie Zdążył Zawyć… Hipersoniczna Broń Iranu Fattah-2 Uderza w Izrael w 4 Minuty

Nawet USA nie wierzą, co Turcja właśnie zrobiła dla NATO… Rosja UTKNĘŁA

Nawet USA nie wierzą, co Turcja właśnie zrobiła dla NATO… Rosja UTKNĘŁA

14 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share ያድርጉ #shorts

14 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share ያድርጉ #shorts

Трапеция-ловушка

Трапеция-ловушка

50 фраз, без которых вы никогда не заговорите на английском

50 фраз, без которых вы никогда не заговорите на английском

Nowa broń Iranu zmienia wojnę? Iron Dome nie powstrzymał rakiet

Nowa broń Iranu zmienia wojnę? Iron Dome nie powstrzymał rakiet

10 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share 224,219 #mekedonia #livestream

10 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share 224,219 #mekedonia #livestream

Русский язык за 18 минут

Русский язык за 18 минут

ሁለቱ ቀዳማዊ እመቤቶች (2010 ዓ/ም)

ሁለቱ ቀዳማዊ እመቤቶች (2010 ዓ/ም)

Фильм Алексея Семихатова «ГРАВИТАЦИЯ»

Фильм Алексея Семихатова «ГРАВИТАЦИЯ»

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]