ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

10 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2026-03-05

Просмотров: 717

Описание: 10 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን
Subscribe🔔Like ያድርጉ፤ Share ሲያደርጉ ቢያንስ ለ100የሚያውቋቸው ሰዎች ያድርጉ፤ እነሱም ለ100ሰዎች Share ያድርጉ።    / @mekedonia   ሊንክ በመጫን በYouTube Membership በወር በ$5 የመቄዶንያ አባል ፣ በወር በ$10 የመቄዶንያ ደጋፊ፣ በወር በ$15 የመቄዶንያ ቤተሰብ ፣ በወር በ$20 የመቄዶንያ ልዩ አባል ፣ በወር በ$30 የመቄዶንያ ልዩ ደጋፊ እና በወር በ$50 የመቄዶንያ ልዩ ቤተሰብ ይሁኑ!🌟

በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia- Seifu Show
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979
ኢትዮ ቴሌኮምን እናመሰግናለን!
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ9,000 በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ56 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነል በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።


ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

9,000 በላይ ሰዎች 56 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,000 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ
224,219🙏እናመሰግናለን
#live #livestream
​

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
10 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🤯БЕРЕЗОВЕЦ: Произошёл ПОБЕГ из Кремля! На Путина СОЛЬЮТ КОМПРОМАТ? Дугин НАБРОСИЛСЯ на Дмитриева

🤯БЕРЕЗОВЕЦ: Произошёл ПОБЕГ из Кремля! На Путина СОЛЬЮТ КОМПРОМАТ? Дугин НАБРОСИЛСЯ на Дмитриева

⚡️Путин ОБРАТИЛСЯ к США. Трамп ОБАЛДЕЛ, когда УСЛЫШАЛ. Условие для Киева. ДЕМЧЕНКО & АСЛАНЯН. Лучшее

⚡️Путин ОБРАТИЛСЯ к США. Трамп ОБАЛДЕЛ, когда УСЛЫШАЛ. Условие для Киева. ДЕМЧЕНКО & АСЛАНЯН. Лучшее

ፕሬዝዳንቱን “ያስጨነቁ” ጎረቤቶች፣ “አትምጡብን” የዐቢይ አማካሪ፣ የሙላቱ የጦርነት አማራጭ፣ የኢራኗ ደሴት ተደበደበች ፣ የተገደሉት አስተዳዳሪ | EF

ፕሬዝዳንቱን “ያስጨነቁ” ጎረቤቶች፣ “አትምጡብን” የዐቢይ አማካሪ፣ የሙላቱ የጦርነት አማራጭ፣ የኢራኗ ደሴት ተደበደበች ፣ የተገደሉት አስተዳዳሪ | EF

የከባድ መሣሪያ ተኩስ በተከዜ ሦስት ማዕዘን!የብልጽግና አመራሮች ወደ ወታደራዊ ካምፕ ተጠሩ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!

የከባድ መሣሪያ ተኩስ በተከዜ ሦስት ማዕዘን!የብልጽግና አመራሮች ወደ ወታደራዊ ካምፕ ተጠሩ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!

 አዲሱ በ#Adonay ስም በአሜሪካ እየተፈጠረው ያለው ስርቆት.

አዲሱ በ#Adonay ስም በአሜሪካ እየተፈጠረው ያለው ስርቆት.

#በአዲስ አበባ#ታላቁ ገዳም#ሳሪስ አቦ#የፃዲቁ ታቦት ሲወጣ የተፈጠረው#አለምን አስደነቀ#ኦርቶዶክስ#ንግስ#ስብከት #መዝሙረሰ#March 14, 2026

#በአዲስ አበባ#ታላቁ ገዳም#ሳሪስ አቦ#የፃዲቁ ታቦት ሲወጣ የተፈጠረው#አለምን አስደነቀ#ኦርቶዶክስ#ንግስ#ስብከት #መዝሙረሰ#March 14, 2026

1 ቀን ብቻ ቀረ፤ ነገ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 228,736 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

1 ቀን ብቻ ቀረ፤ ነገ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 228,736 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

አሁኑኑ ተጠንቀቅ! እድልና ኃይልህን እየመጠጡት ነው! እድልህን የሚዘጉት የኢነርጂ ቫምፓሮች ሚስጥር! ጉልበትህን እና የውስጥ ሰላምህን የሚመጡ ሰዎች  ሚስጥር!

አሁኑኑ ተጠንቀቅ! እድልና ኃይልህን እየመጠጡት ነው! እድልህን የሚዘጉት የኢነርጂ ቫምፓሮች ሚስጥር! ጉልበትህን እና የውስጥ ሰላምህን የሚመጡ ሰዎች ሚስጥር!

የኢራን ጦርነት አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ዳፋ |ፋና ዳሰሳ| Fana Dasesa| Iran| Israel| America| Kuwait| Beirut | Iraq|

የኢራን ጦርነት አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ዳፋ |ፋና ዳሰሳ| Fana Dasesa| Iran| Israel| America| Kuwait| Beirut | Iraq|

«ЭМПАТИЯ МАНУЧИ» — Каринэ Геворгян: Иран, США и Россия

«ЭМПАТИЯ МАНУЧИ» — Каринэ Геворгян: Иран, США и Россия

#ናይ ዮናስ & ሞኒካ መወዳእታ ኣብዚ በፂሖም ። 13. März 2026

#ናይ ዮናስ & ሞኒካ መወዳእታ ኣብዚ በፂሖም ። 13. März 2026

TMN ጌታቸው ረዳ ብመስተ ይዕሾ ኔሩ ጣዓመ ዓረዶም / አክቲቪስት ጌታቸው ረዳ ብዛዕባ ማእሰርቲ Mar 14, 2026

TMN ጌታቸው ረዳ ብመስተ ይዕሾ ኔሩ ጣዓመ ዓረዶም / አክቲቪስት ጌታቸው ረዳ ብዛዕባ ማእሰርቲ Mar 14, 2026

Искусственный интеллект проанализировал КЕМ БЫЛА СОЗДАНА ВСЕЛЕННАЯ

Искусственный интеллект проанализировал КЕМ БЫЛА СОЗДАНА ВСЕЛЕННАЯ

Anchor Media በፋኖ ጉዳይ የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ምላሽ

Anchor Media በፋኖ ጉዳይ የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ምላሽ

⭕️❗️Live ንግስ ዳግማዊ ዝቋላ👉 መጋቢት  5 ከፈረሳይ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ቀጥታ ሥርጭት

⭕️❗️Live ንግስ ዳግማዊ ዝቋላ👉 መጋቢት 5 ከፈረሳይ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ቀጥታ ሥርጭት

11 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share 223,312 #mekedonia #livestream

11 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን። እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share 223,312 #mekedonia #livestream

Я ОбАлДеЛа ! Нашла сумку и кошелёк на свалке и забрала ! Не свалка а антикварный магазин Dumpster

Я ОбАлДеЛа ! Нашла сумку и кошелёк на свалке и забрала ! Не свалка а антикварный магазин Dumpster

Интервью с иранцем | Режим аятолл | Иранское сопротивление | 7 октября | Фейки | Иран и Израиль

Интервью с иранцем | Режим аятолл | Иранское сопротивление | 7 октября | Фейки | Иран и Израиль

አዶናይ እያጭበረበረ ነው ጂጂ እውነታውን ተናገረች | በልብ ህሙማን ስም | Adonayi Jani ggikiya

አዶናይ እያጭበረበረ ነው ጂጂ እውነታውን ተናገረች | በልብ ህሙማን ስም | Adonayi Jani ggikiya

#EthiopiaNews: አሁን የደረሱን መረጃዎች  | Zehabesha Daily  March 12 2026

#EthiopiaNews: አሁን የደረሱን መረጃዎች | Zehabesha Daily March 12 2026

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]