ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2026-03-13

Просмотров: 1504

Описание: 3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን
Subscribe🔔Like ያድርጉ፤ Share ሲያደርጉ ቢያንስ ለ100የሚያውቋቸው ሰዎች ያድርጉ፤ እነሱም ለ100ሰዎች Share ያድርጉ።    / @mekedonia   ሊንክ በመጫን በYouTube Membership በወር በ$5 የመቄዶንያ አባል ፣ በወር በ$10 የመቄዶንያ ደጋፊ፣ በወር በ$15 የመቄዶንያ ቤተሰብ ፣ በወር በ$20 የመቄዶንያ ልዩ አባል ፣ በወር በ$30 የመቄዶንያ ልዩ ደጋፊ እና በወር በ$50 የመቄዶንያ ልዩ ቤተሰብ ይሁኑ!🌟

በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia- Seifu Show
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979
ኢትዮ ቴሌኮምን እናመሰግናለን!
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ9,000 በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ56 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነል በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።

ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

9,000 በላይ ሰዎች 56 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,000 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ
227,381🙏እናመሰግናለን
#live #livestream
​

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ውጭ ሃገር ሆኜ የጀመርኩት ፍቅር መጨረሻ! የሰውን ምክር ባለመስማቴ ተፀፅቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ውጭ ሃገር ሆኜ የጀመርኩት ፍቅር መጨረሻ! የሰውን ምክር ባለመስማቴ ተፀፅቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Alemneh Wasse | ነገሩ # ካልደፈረሰ አይጠራም! እየሆነ ነው!! ኢራን #ቅድመሁኔ ታደርድራለች!!

Alemneh Wasse | ነገሩ # ካልደፈረሰ አይጠራም! እየሆነ ነው!! ኢራን #ቅድመሁኔ ታደርድራለች!!

ዜና ኢትዮጵያ … መጋቢት 4/2018 ዓ.ም  |  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ዜና ኢትዮጵያ … መጋቢት 4/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

🛑 ያልተጠበቀው ፕራንክ  ይሄ ሁሉ መጠላለፍ ለምን ወንጀለኛ ናት

🛑 ያልተጠበቀው ፕራንክ ይሄ ሁሉ መጠላለፍ ለምን ወንጀለኛ ናት

2 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,898 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

2 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,898 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

Грибок на ногтях — это последняя стадия. Первая — внутри

Грибок на ногтях — это последняя стадия. Первая — внутри

ፍቅር ማለት ትርጉሙ ምንድነው ? #best ethiopian history channel 2026

ፍቅር ማለት ትርጉሙ ምንድነው ? #best ethiopian history channel 2026

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር  | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

በድንች ሚስት የሚገኝበት ጉደኛ ሀገር ገባሁ Abel Birhanu

በድንች ሚስት የሚገኝበት ጉደኛ ሀገር ገባሁ Abel Birhanu

ለመለስ ዜናዊ የነገርኩትን ለዶ/ር ዐብይም ነግሬዋለሁ (ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ)

ለመለስ ዜናዊ የነገርኩትን ለዶ/ር ዐብይም ነግሬዋለሁ (ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ)

Что на самом деле продлевает жизнь после 50 лет: честный разбор от врача.

Что на самом деле продлевает жизнь после 50 лет: честный разбор от врача.

   በቅርቡ የሚታሰሩት ባለሥልጣናት፤ነዳጅ የሚነግዱት ሹማምንት |ETHIO FORUM

በቅርቡ የሚታሰሩት ባለሥልጣናት፤ነዳጅ የሚነግዱት ሹማምንት |ETHIO FORUM

አንበጣ እንደ ቆሎ ሚቆረጠምበት ሀገር! 🇺🇬 የኡጋንዳ ባህላዊ ምግብ

አንበጣ እንደ ቆሎ ሚቆረጠምበት ሀገር! 🇺🇬 የኡጋንዳ ባህላዊ ምግብ

ሰብ ኢሎሞ ጽምዋ 2025

ሰብ ኢሎሞ ጽምዋ 2025

ይህ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

ይህ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

በውሃ ላይ የተሰራ አስገራሚ ካፌ በ Vietnam🇻🇳

በውሃ ላይ የተሰራ አስገራሚ ካፌ በ Vietnam🇻🇳

🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment

🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment

በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አስገባችኝ! አነጋጋሪ የፍቅር ታሪክ እነሆ!  | YOE & EMY  #marakiweg  #lifestyle

በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አስገባችኝ! አነጋጋሪ የፍቅር ታሪክ እነሆ! | YOE & EMY #marakiweg #lifestyle

Как заговорить на любом языке? Главная ошибка 99% людей в изучении. Полиглот Дмитрий Петров.

Как заговорить на любом языке? Главная ошибка 99% людей в изучении. Полиглот Дмитрий Петров.

ሙሽራ ነው...ለመምህር ዘላለም ሽኝት ለምን ነጭ ልብስ ይለበሳል....ጊዜውን፣ ገንዘቡን እና እውቀቱን ያላባከነ ብቸኛ ሰው||Tadias Addis

ሙሽራ ነው...ለመምህር ዘላለም ሽኝት ለምን ነጭ ልብስ ይለበሳል....ጊዜውን፣ ገንዘቡን እና እውቀቱን ያላባከነ ብቸኛ ሰው||Tadias Addis

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]