የኢራኑ ጀነራል ከድተው እስራኤል ገቡ? በአያቶላህ ግድያ የሚጠረጠሩት ቁልፍ ሰው |High-Ranking Iranian General Defects to Israel?
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-08
Просмотров: 26692
Описание:
Related Video:- • ለሊቱን የተሰማው አስደንጋጭ የሞሳድ ኦፕሬሽን! እስራኤል መቃብር ቆ...
በዛሬው "ልዩ ጥንቅር" ፕሮግራማችን እጅግ አስደንጋጭ እና አለም አቀፉን ፖለቲካ ያናወጠ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በኢራን መንግስት ከፍተኛ ስልጣን ላይ የነበሩት ጀነራል ከድተው እስራኤል ገብተዋል ተባለ። ይህ ሰው በአያቶላህ ግድያ ጀርባ እጃቸው አለበት ተብለው የሚጠረጠሩ ቁልፍ ሰው ናቸው።
በቪዲዮው ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፡-
ጀነራሉ ለምን ሊከዱ ቻሉ?
የእስራኤል እና የኢራን የስለላ ጦርነት የት ደረሰ?
የአያቶላህ ግድያ ሚስጥርና የጀነራሉ እጅ።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ወቅታዊ መረጃውን ያግኙ። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Welcome to Gebeya Media!
In today’s "Special Edition" (ልዩ ጥንቅር), we dive into the shocking reports suggesting a high-ranking Iranian General has defected to Israel. This key military figure is allegedly suspected of being involved in the assassination of the Ayatollah.
What’s covered in this video:
The reasons behind the high-level defection.
The intensifying intelligence war between Israel and Iran.
The hidden details of the Ayatollah's assassination case.
Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more in-depth geopolitical analysis and breaking news!
#GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #IranIsrael #BreakingNews #Ayatollah #EthiopianNews #ልዩጥንቅር #ኢራን #እስራኤል #ወቅታዊመረጃ #TarikuGazetegna #GlobalPolitics
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: