ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አዲሱ የኢራን ባለስልጣን በእስራኤል ተገደሉ! የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ነካ! ማጣሪያው በእሳት ጋየ! - የካቲት 30/2018 | Dollar Exchange

Автор: Gebeya Media - ገበያ

Загружено: 2026-03-09

Просмотров: 24170

Описание: Related Video:-   • አንድነት ለድል! የኩርድ ታጣቂዎች ጦርነት አወጁ | ኢራን ኒውክሌር...  

በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
ከሃገር ውስጥ
የሰሌዳ እጥረት፦ በአዲስ አበባ የሰሌዳ እጥረት የለም ሲል የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የዘይት አቅርቦት፦ ተቋማት ለሰራተኞቻቸው በፋብሪካ ዋጋ የምግብ ዘይት ለማቅረብ የሚችሉበት አሰራር ተዘርግቷል ተባለ።
ከውጭ
የነዳጅ ዋጋ፦ 10ኛ ቀኑን በያዘው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ የነዳጅ ዋጋ ከ110 ዶላር በላይ ተሻገረ።
ግድያ ተፈጸመ፦ እስራኤል አዲስ የተመረጠውን የኢራን ወታደራዊ ጠቅላይ ቢሮ አዛዥ መግደሏን አስታወቀች፡፡
የጋራ ውሳኔ፦ የኢራን ጦርነት የሚቆመው ከኔታንያሁ ጋር በምናደርገው የጋራ ውሳኔ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ።
ጥቃት ተፈጸመ፦ በባህሬን ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በሆነው ባፕኮ (Bapco) ላይ የኢራን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መውደሙ ተገለጸ።
ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
//
In today's current news update, we bring you the following major headlines:
Domestic News
• License Plate Shortage: The Addis Ababa Driver and Vehicle Licensing and Control Authority announced that there is no shortage of license plates in the city.
• Cooking Oil Supply: A new system has been established allowing institutions to provide cooking oil to their employees at factory prices.
International News
• Oil Prices: As the Middle East conflict enters its 10th day, global oil prices have surged past $110 per barrel.
• Assassination Reported: Israel has announced the killing of Iran's newly appointed Military General Staff Chief.
• Joint Decision: President Trump stated that the war with Iran will only end through a joint decision made with Netanyahu.
• Attack Reported: It has been reported that Bahrain's largest oil refinery, Bapco, was destroyed following an Iranian drone strike.
Watch the full details in the video. If you are new to our channel, please subscribe to join our community!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አዲሱ የኢራን ባለስልጣን በእስራኤል ተገደሉ! የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ነካ! ማጣሪያው በእሳት ጋየ! - የካቲት 30/2018 | Dollar Exchange

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

አቡዳቢ ወደ ጦርነቱ ልትገባ ነው? “ቱርክ የተመታችው በእስራኤል ነው” ኢራን! |

አቡዳቢ ወደ ጦርነቱ ልትገባ ነው? “ቱርክ የተመታችው በእስራኤል ነው” ኢራን! | "Israel Attacked Turkey" - Iran

Breaking News ዓለም ለአደገኛ ጦርነትና የኢኮኖሚክ ቀውስ ይዘጋጅ

Breaking News ዓለም ለአደገኛ ጦርነትና የኢኮኖሚክ ቀውስ ይዘጋጅ "Iran will be a graveyard for our enemies" FM

Ethiopia - ኢራን ተበቀለች! ያልተጠበቀው፣ ጄነራሉ ስለ ድሮንና ውዝግቡ፣ ሩስያና ቻይና ከአያቶላ ልጅ ጎን፣ አሜሪካ ከዩክሬን የድሮን ድጋፍ

Ethiopia - ኢራን ተበቀለች! ያልተጠበቀው፣ ጄነራሉ ስለ ድሮንና ውዝግቡ፣ ሩስያና ቻይና ከአያቶላ ልጅ ጎን፣ አሜሪካ ከዩክሬን የድሮን ድጋፍ

ДНК Помпей разрушила всё, что мы знали о Древнем Риме

ДНК Помпей разрушила всё, что мы знали о Древнем Риме

Ethiopia - የTDF ጸረ-ድሮን አስታጣቂ | ጄነራሉ ያወጡት ሚስጥር

Ethiopia - የTDF ጸረ-ድሮን አስታጣቂ | ጄነራሉ ያወጡት ሚስጥር

የቱርክ ተዋጊ ጄቶች ወደ ጦርነቱ ተሰማሩ! የአሜሪካ ዜጎች ከሳዑዲ እንዲወጡ ታዘዘ! - የካቲት 30/2018 | Gebeya News

የቱርክ ተዋጊ ጄቶች ወደ ጦርነቱ ተሰማሩ! የአሜሪካ ዜጎች ከሳዑዲ እንዲወጡ ታዘዘ! - የካቲት 30/2018 | Gebeya News

Alemneh Wasseትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

Alemneh Wasseትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

የእስራኤል የጦርነት ወንጀል! | ከዋይት ሃውስ የወጣው ሚስጢራዊ ሰነድ | The Rise of Mojtaba Khamenei & Israel’s War Crimes!

የእስራኤል የጦርነት ወንጀል! | ከዋይት ሃውስ የወጣው ሚስጢራዊ ሰነድ | The Rise of Mojtaba Khamenei & Israel’s War Crimes!

EMS Eletawi መቋጫ አልባው ግፍና እልቂት Mon 09 Mar 2026

EMS Eletawi መቋጫ አልባው ግፍና እልቂት Mon 09 Mar 2026

Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений

Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 9, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 9, 2026

አዲስ አያቶላህ እና አዲሱ የጦርነት ስልት!

አዲስ አያቶላህ እና አዲሱ የጦርነት ስልት! "ቱርክ ላይ አልተኮስኩም" የኢራን አስገራሚ ምላሽ | New Ayatollah & Iran's New Strategy

የካሜኔ ልጅ ሞጅታባ በጥቃት ቆሰሉ! የሳዑዲና ቱርክ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ! - የካቲት 29/2018  Dollar Exchange

የካሜኔ ልጅ ሞጅታባ በጥቃት ቆሰሉ! የሳዑዲና ቱርክ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ! - የካቲት 29/2018 Dollar Exchange

የኔታንያሁ አዲሱ ካርታና የታላቋ እስራኤል ህልም | መካከለኛው ምስራቅ ዳግም ሊቀረጽ ነው? | The Greater Israel Project | Gebeya

የኔታንያሁ አዲሱ ካርታና የታላቋ እስራኤል ህልም | መካከለኛው ምስራቅ ዳግም ሊቀረጽ ነው? | The Greater Israel Project | Gebeya

ኢራንን ለሁለት የመክፈል አደገኛ ስልት! | የኢራን ኩርዶች ለጦርነት ተዘጋጁ | The Plan to Divide Iran and Kurdish Militants'

ኢራንን ለሁለት የመክፈል አደገኛ ስልት! | የኢራን ኩርዶች ለጦርነት ተዘጋጁ | The Plan to Divide Iran and Kurdish Militants'

"ሙሉ አቅማችንን አልተጠቀምንም!" የኢራን ማስጠንቀቂያና የሩሲያ ሚስጥራዊ መረጃ |We haven't used our full power! Iran's warning

🔴 LIVE | 2:38 AM | The 3 Minutes That Destroyed Jerusalem | Iran’s Invisible Rain 🇮🇷

🔴 LIVE | 2:38 AM | The 3 Minutes That Destroyed Jerusalem | Iran’s Invisible Rain 🇮🇷

 የአሜሪካ ኮማንዶዎች ተማረኩ? በፍርስራሽ ስር የተደበቀው የኢራን ሚስጢር! | ሳይንቲስቶችና ኮማንዶዎች ወደ ኢራን? | US Soldiers Captured?

የአሜሪካ ኮማንዶዎች ተማረኩ? በፍርስራሽ ስር የተደበቀው የኢራን ሚስጢር! | ሳይንቲስቶችና ኮማንዶዎች ወደ ኢራን? | US Soldiers Captured?

⚡️Путин СГОВОРИЛСЯ с Ираном против Трампа! Вашингтон ОБРАТИЛСЯ к Пекину. ЯКОВЕНКО, ФЕЙГИН. ЛУЧШЕЕ

⚡️Путин СГОВОРИЛСЯ с Ираном против Трампа! Вашингтон ОБРАТИЛСЯ к Пекину. ЯКОВЕНКО, ФЕЙГИН. ЛУЧШЕЕ

ЛЮДЕЙ БЫЛО ШЕСТЬ: правда о Земле 100 000 лет назад

ЛЮДЕЙ БЫЛО ШЕСТЬ: правда о Земле 100 000 лет назад

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]