የቱርክ ተዋጊ ጄቶች ወደ ጦርነቱ ተሰማሩ! የአሜሪካ ዜጎች ከሳዑዲ እንዲወጡ ታዘዘ! - የካቲት 30/2018 | Gebeya News
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-09
Просмотров: 16070
Описание:
በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
ከሃገር ውስጥ
እርምጃ ተወሰደ፦ ከ870 በላይ በሚሆኑ የምግብና ጤና ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ።
ከውጭ
የጎርፍ አደጋ፦በኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ምክንያት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 42 መድረሱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ።
ምክክር ተካሄደ፦ የUAE እና የአሜሪካ መሪዎች በወቅታዊ ክልላዊ ስጋቶች ላይ መከሩ፡፡
መርዛማ ጭስ፦ የእስራኤልን ጥቃት ተከትሎ ቴህራን ሰማይ ላይ የሚታየው መርዛማ ጭስ ስጋት ፈጠረ።
ከፍተኛ ፍንዳታ፦ በኖርዌይ የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ ሆን ተብሎ የተፈጸመ ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ተገለጸ።
ትዕዛዝ ተሰጠ፦ የአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ያልሆኑ የአሜሪካ መንግሥት ተቀጣሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ሳዑዲ አረቢያን ለቅቀው እንዲወጡ ታዘዘ።
የኢራን ጥቃት፦ ኢራን ወደ 3,000 የሚጠጉ ሚሳኤሎችን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ወደ ባሕረ ሰላጤው አገራት መተኮሷ ተሰማ።
ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች፦ ቱርክ ስድስት ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶችን ወደ ሰሜን ቆጵሮስ አሰማራች፡፡
ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
//
In our current news update today, we bring you the following major headlines:
Domestic News:
Enforcement Action Taken: Authorities have taken legal and administrative measures against more than 870 food and health institutions.
International News:
"Consultations Held: UAE and US Leaders Discuss Current Regional Threats"
Devastating Floods: Kenyan officials have announced that the death toll from heavy rains and subsequent flooding has reached 42.
Toxic Smoke: Concerns are mounting in Tehran as a thick cloud of toxic smoke blankets the sky following recent Israeli strikes.
High-Level Explosion: Reports suggest that the powerful explosion at the U.S. Embassy in Norway may have been a deliberate and targeted attack.
Evacuation Order: Non-emergency U.S. government employees and their families have been ordered to evacuate Saudi Arabia immediately.
Iranian Assault: Reports have emerged that Iran has launched approximately 3,000 missiles and drones toward Gulf nations.
F-16 Deployment: Turkey has deployed six F-16 fighter jets to Northern Cyprus.
Watch the full video for the complete details. If you are new to our channel, please subscribe to join our community!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: