ቃና ዘገሊላ /ዐረቦን ሚዲያ Arebon Media @ArebonMedia
Автор: ዐረቦን ሚዲያ Arebon Media
Загружено: 2026-01-19
Просмотров: 20
Описание: እድምተኞች ባሉበት የሰርግ አዳራሽ ውስጥ ደስታውን እንዲካፈሉ በጋበዛቸው እድምተኞች ፊት በቻለው አቅም ድግሱ እንዲሳካ ደፋ ቀና እንላለን ምክንያቱም ይህ ታላቅ የደስታ ቀን ነውና፤ ታዲያ እድምተኞቻችን ያለምንም መሳቀቅ ስናስተናግድ በዚህ መሀከል አንዱ አሳላፊ የወይን ጠጁ እንዳለቀ ወደ ጆሮችን ጠጋ ብሎ ይህን መርዶ ቢነግረን ምን እናደርጋለን፤ምናልባት ከሀፍረት ለመዳን መሬት ተከፍታ እንድትውጠን እንመኝ ይሆን፤ወይንስ ማድጋዎቻችንን ባለ በሌለ አቅማችን ሰዎችን አሰባስበን የወይን ጠጅ ካላችው ብለን ጎረቤቶቻችንን እንማጸናለን አልያም ለእድምተኞቻችን ስላጋጠመን የወይን ጠጅ እጥረት ነግረን ይቅርታ እንጠቃለን፤ ምናልባት ከላይ የጠቀስናችው መፍትሔ ቢሆኑ ነገር በቀለለ ነበር ያ ሳይሆን ቀርቶ በሃሳብ ተውጠን ሳለን አንድ ሰው ወደ እገኛ ቀርቦ ከየት እንደመጣ የማናውቀውን የወይን ጠጅ ቢያቀምሰን እንዲሁም ስላቀረብነው የወይን ጠጅ ማለቁን በስማንበት ጆሮአችን አፍታም ሳይቆይ ስለ ወይን ጠጁ ጣዕም በመደነቅ ሲነግረን ስንሰማ ምክንያቱም ይህ በዶኪማስ ቤት በቅድስት ስንግል ማርያም አማላጅነት የተፈጸመው የቃና ሰርግ ቤት ተአምር ነውና፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: