የአስደናቂውዎቹ የኩምራን ዋሻ ግኝቶች / ዐረቦን ሚዲያ Arebon Media@ArebonMedia
Автор: ዐረቦን ሚዲያ Arebon Media
Загружено: 2026-01-24
Просмотров: 11
Описание: የአለማችን አብዛኛው ክፍል በውሃ የተሸፈነ ነው፤ እንኩንስና አለም የሰውን ልጅ ተፈጥሮ እንኩን ስንቃኘው ከአራቱ ባህሪያተ ስጋዎቸሁ ውስጥ አንዱ ውሃ ነው፤ ለዚህም ይመስላል የሰው ልጅ በሃሪው እንደየመልኩ ና ጠባዩ የባህርን ያህል ጥልቅ የሆነው፤ በአለማችን እጅግ ዝነኛ ከሆኑ ባሕሮች ውስጥ ይመደባል፤ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል።በዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል። የሚገርመዉ ነገር እድሉን አጊኝተው ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቁ ዋና መቻል አይጠበቅቦትም ምክንያቱም እንኳንስ መዋኘት ተኝተውም ጋዜጣ ማንበብ ይችላሉና ይህም ጨው ባሕር ወይም ሙት ባህር dead sea ይባላል። ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር። ።ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነት ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ።የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይችልም ።ዛሬ ከዚህ አስደናቂ ባህር ጀርባ የ20 ኛው ክፍለ ዘመን አስደናቂ የታሪክ ግኝት ስለሆነው እንዲሁም መንፈሳዊና ስነጽሑፋዊ ሀብቶችን ያቀፈ ተብሎ ስለሚታመንበትና የአለምን ትኩረት የሳቡ ግኝቶች ያቀፈውን ኩምራን ዋሻን እንቃኛለን፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: