ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች.....

Автор: Sheger FM 102.1 Radio

Загружено: 2026-02-18

Просмотров: 808

Описание: የካቲት 11/2018

በአዲስ አበባ ባንኮችን፣ የግል ተቋማትን፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ሌላም ሌላም እንዲጠብቁ ሀላፊነት ወስደው፣ ህጋዊ ፍቃድ ተቀብለው፣ ሰራተኛ ቀጥረው የሚያስጠብቁ የግል ኤጅንሲዎች ቁጥር 250 ደርሷል ተብሏል።

በእነዚህ ኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው ዩኒፎርም ለብሰው፣ ዱላ ታጥቀው የሚጠብቁት የመስሪ ቤቱ ንብረት እንዳይዘረፍ፣ ተቋሙ ጥቃት እንዳይደርስበት በር ላይ ቁመው የሚቆጣጠሩ፣ ሰራተኛው ሲገባ ፍትሸው የሚያስገቡ፣ ሲወጣ አይተው የሚሸኙ ካላቸው ሀላፊነት ከተሰጣቸው የስራ ድርሻ አንጻር የሚከፈላቸው ደመወዝ ለእለት ጉርስ የሚበቃ እንዳልሆነ ይጠቀሳል።

ብዙዎቹ በየቀኑ በሚሊዮን ሚቆጠር ብር ሲገባ ሲወጣ የሚውልበትን ባንክ እየጠበቅን የምንቀበለው ክፍያ ለቤት ኪራይ የመክፈል አቅም ያለው አይደለም ፡፡

ደግሞም ኤጅንሲዎች ከተቋሙ የሚቀበሉት ብር ብዙ ቢሆንም ለእኛ የሚደርሰን ግን እጅግ ያነሰ ነው ሲሉ ኤጀኒሲዎችን ይኮንናሉ።

ኤጀንሲዎች በበኩላቸው ሰራተኞች ደመወዝ ያንሳል ቢሉም ችግሩ የሚዋዋሉት ተቋም ለኤጅንሲው ሚከፍለው ገንዘብ አነስተኛ በመሆኑ ነው ይላሉ።

አቶ በላይ ተሰማ ይባላሉ በአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ የስራ ስምሪት ፍቃድ ቁጥጥር ቡድን መሪ ናቸዉ።

እሳቸው በእርግጥም እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎች እንደሚደጋጥሙ ጠቅሰው ችግሮችን ለመፍታት የተቋሙንና የኤጀንሲዎን የውል ስምምነት በማረጋገጥ እንደሚፈቱ ነግረውናል።

20 80 አከፋፈል ኤጅንሲዎች በፍርድ ቤት አሳግደዉታል ያሉን አቶ በላይ ተሰማ ነገር ግን እንዲህ ዓይነት ችግር ሲፈጠር ምንም ኤጀንሲውን ደሞዝ ጨምር የምንልበት ህጋዊ ስልጣን ባኖረንም ቢያንስ 60 በሞቶና 70 በመቶ አንዲከፍል እንደሚያደርጉ ሀላፊው ጠቁዋል።

በ2018 ባሳለፍነው ስድስት ወራት በተደረገ ቁጥጥር ከ70 በላይ የሚሆኑ ኤጄንሲዎች ለፍቃድ ሲሰሩ ስለመገነታቸዉ አስታዉሰዋል።

ባለፉት ስድስት ወራትም ባሳዩት የስነ ምግባር ጉድለት 5 ኤጄንሲዎች ታግደዋል ብለዋል።

አሁንም ከሰራተኛ መብት ጋር ችግር የሚፈጥሩ ድርጅቶችን ከማገድ አስከ ፍቃድ መንጠቅና በህግ እስከ መጠየቅ የደረሰ እርምጃ እንደሚወስድ በላይ ተሰማ ነግረውናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ገዛ ጌታሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች.....

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሸገር የቀትር ወሬዎች - የካቲት 13/2018 #shegerfm #ShegerWerewoch

ሸገር የቀትር ወሬዎች - የካቲት 13/2018 #shegerfm #ShegerWerewoch

Ethiopia - የህወሓት አዋጊዎች ኮበለሉ! “አንዋጋም”

Ethiopia - የህወሓት አዋጊዎች ኮበለሉ! “አንዋጋም”

Удивительный процесс изготовления пуль для боеприпасов на местном заводе.

Удивительный процесс изготовления пуль для боеприпасов на местном заводе.

Трамп поручил раскрыть документы об НЛО. Провокация РФ у Аляски / Вот Так. Кратко

Трамп поручил раскрыть документы об НЛО. Провокация РФ у Аляски / Вот Так. Кратко

Sheger Shelf - በ1928 የተወለዱ  ዕንቁ የስነጥበብ ሰዎች በሸገር ሼልፍ     @ShegerFM1021Radio

Sheger Shelf - በ1928 የተወለዱ ዕንቁ የስነጥበብ ሰዎች በሸገር ሼልፍ @ShegerFM1021Radio

Sheger Meznagna - “በሰዓቱ ዱላም ፣አድናቆትም  ለመቀበል ዝግጁ ነበርኩ” ድምፃዊ አዲስ ጉርሜሳ@ShegerFM1021Radio

Sheger Meznagna - “በሰዓቱ ዱላም ፣አድናቆትም ለመቀበል ዝግጁ ነበርኩ” ድምፃዊ አዲስ ጉርሜሳ@ShegerFM1021Radio

Россия начинает новую войну / Удар по двум союзникам

Россия начинает новую войну / Удар по двум союзникам

Lualawi ሉዓላዊ/በየካቲት ብቻ 17 የጭነት በረራዎች ቢሾፍቱ አርፈዋል/

Lualawi ሉዓላዊ/በየካቲት ብቻ 17 የጭነት በረራዎች ቢሾፍቱ አርፈዋል/"ኢትዮጵያ ሠራዊትና መሳርያ እያስጠጋች ነው" /የቱርኩTB 2 ድሮን በባህርዳር

ለመከላከያ የዐቢይ መመሪያ፣ “የአዲስ አበባ ዙሪያው ጥቃት”፣ ድንብር ላይ የድሮን ድብደባ፣ የታቀደው ህዝባዊ ተቃውሞ፣ ሩቶ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ| EF

ለመከላከያ የዐቢይ መመሪያ፣ “የአዲስ አበባ ዙሪያው ጥቃት”፣ ድንብር ላይ የድሮን ድብደባ፣ የታቀደው ህዝባዊ ተቃውሞ፣ ሩቶ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ| EF

Новости дня | 20 февраля 2026 г. — утренний выпуск

Новости дня | 20 февраля 2026 г. — утренний выпуск

#እንደቤተሰብ -

#እንደቤተሰብ - "ሁሉም ሰው ትልቅም ትንሽም ነው" ዶ/ር ዳዊት አሰፋ @ShegerFM1021Radio

መሴ ሪዞርት 13፤2018 - የቀጥታ ስርጭት | Bisrat Fm | ብስራት | መሰለ መንግስቱ

መሴ ሪዞርት 13፤2018 - የቀጥታ ስርጭት | Bisrat Fm | ብስራት | መሰለ መንግስቱ

የውሃ ስርጭት ሊቋረጥ? አስቸኳይ መልዕክት! የአሜሪካ ውሳኔ! የጦር አውሮፕላን ተከሰከሰ! - የካቲት 13/2018 | Dollar Exchange

የውሃ ስርጭት ሊቋረጥ? አስቸኳይ መልዕክት! የአሜሪካ ውሳኔ! የጦር አውሮፕላን ተከሰከሰ! - የካቲት 13/2018 | Dollar Exchange

የመቀለና የቤተ-መንግስቱ ስብሰባዎች፣ “የሸሹ ጄኔራሎችና” ጦርነቱ፣ ዐቢይ በነቀምቴ “ዝሆኑን ሊሰብሩ”፣ ከቦሌ ኤርፖርት የተከለከሉ፣ የአየን ጥቃቱ | EF

የመቀለና የቤተ-መንግስቱ ስብሰባዎች፣ “የሸሹ ጄኔራሎችና” ጦርነቱ፣ ዐቢይ በነቀምቴ “ዝሆኑን ሊሰብሩ”፣ ከቦሌ ኤርፖርት የተከለከሉ፣ የአየን ጥቃቱ | EF

የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አዲስ የነዳጅ ውጤቶች የሥርጭት ቀመር አሰራር መዘርጋቱ ተሰማ፡፡

የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አዲስ የነዳጅ ውጤቶች የሥርጭት ቀመር አሰራር መዘርጋቱ ተሰማ፡፡

የምርጫ ምልክቱን ከሚበራ አምፓል ወደ ስንዴ ነዶ የለወጠው ብልፅግና ፓርቲ በምርጫ ማኒፌስቶው ምን ይዟል ? የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት!

የምርጫ ምልክቱን ከሚበራ አምፓል ወደ ስንዴ ነዶ የለወጠው ብልፅግና ፓርቲ በምርጫ ማኒፌስቶው ምን ይዟል ? የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት!

Ukraina zrobiła coś NIEWIARYGODNEGO w Pokrowsku… Rosja nie ma szans!

Ukraina zrobiła coś NIEWIARYGODNEGO w Pokrowsku… Rosja nie ma szans!

‘’ቤታችን ከፈረሰ ዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል’’ #ነዋሪዎች  ‘’የበጀት ችግሮች ሲፈቱ  በ3 ሳምንት ውስጥ  የሚጠናቀቁ ናቸው’’ ክ/ከተማው

‘’ቤታችን ከፈረሰ ዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል’’ #ነዋሪዎች ‘’የበጀት ችግሮች ሲፈቱ በ3 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቁ ናቸው’’ ክ/ከተማው

የወልዲያ ዙሪያው የፋኖ ኦፕሬሽን | ሳዑዲ ለብልጽግና የሰጠችው ማስጠንቀቂያ | የችሎቱ ተቃውሞና የአገዛዙ ግፍ እስረኞች

የወልዲያ ዙሪያው የፋኖ ኦፕሬሽን | ሳዑዲ ለብልጽግና የሰጠችው ማስጠንቀቂያ | የችሎቱ ተቃውሞና የአገዛዙ ግፍ እስረኞች

Трамп дал Ирану 15 дней. Российские фигуристы впервые без медалей. Рекордные траты россиян на еду

Трамп дал Ирану 15 дней. Российские фигуристы впервые без медалей. Рекордные траты россиян на еду

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]