Sheger FM 102.1 Radio
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ስም አይቀበርም /ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ! Alemayehu Eshete - @ShegerFM1021Radio
የጥቁሮች ፣ በመጓጓዣ ላይ የሚደረግባቸው መድልዎ ፣ እንዲያበቃ በፍርድ ቤት ከተወሰነ ዛሬ 69 ዓመት ሆነው! ታሪክን የኋሊት
“ጌትነት...ስምን መልዓክ ያወጣዋል”ሁለገቡ ከያኒ ጌትነት እንየው በጓደኞቹ አንደበት#Getnet_Enyew #abebebalcha #kiros_haileselassie
ታሪክን የኋሊት - የአልጋወራሽ አኪሂቶ የጃፓንን ንጉሳዊ ዘውድ የተቀዳጁት ፣ በ1983 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር! @ShegerFM1021Radio
በጀግንነት የምናውቃቸው ሰዎች ይበልጥ ያጀገነው ለታላቁ አርቲስት ጌትነት እንየው የተዘጋጀ የምስጋና ዝግጅት! Getnet Enyew
‘’ቢሮዬ ሰብረው የመገልገያ ቁሳቁሶችን ወደ ውጪ ጥለውብኛል’’ // ‘’ንብረቶቻቸውን ስላላነሱልን፣ ቦታ ቦታ አስያዝን እንጂ በሃይል የፈጸምነው ነገር የለም’’
ለመሆኑ የአሜሪካና ሶሪያ አዲስ ወዳጅነት ትርጉሙ ምን ይሆን? Sheger Tintane @ShegerFM1021Radio
‘’የህዝብን ስሜት ለመሳብ እና የፖለቲካ ቅቡልነት ለማግኘት ተብለው የተፈጠሩ፤ የማያግባቡ ትርክቶች’’
ታሪክን የኋሊት - በፍልስጤማውያን የነፃነት ትግል መስራች የሆኑት ያሲር አረፋት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በ1997 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ነበር!
“የእናትየዉን አንጀት ጽንሱ መስሏቸዉ እየጎለጎሉ አወጡት” ለማሰብ የሚከብድ….ለሃኪሞች ፈተና የነበረ ድርጊት… Betegna@ShegerFM1021Radio
''ዩኒቨርሲቲዎች በለብለብ እያስተማሩ ማስመረቃቸውን እንዲያቆሙ''
በቀን አንዴ መመገብ ...
``ሀገርህን የሚያስንቅ ስራ ከምትሰራ መሞት ይሻላል” 19 09 – 1991 ዓ.ም ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል @ShegerFM1021Radio
ወንዶች/አፍቃሪዎች/ገጣሚዎች ከትዳር በፊት እና በኋላ! በመዓዛ ወርቁ Meaza Worku @ShegerFM1021Radio
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው፤ አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
ጋዜጠኝነት ሕይወት ሲያድን 2 ... ሰለሞን ጓንጉል Alsemanim Endatil
‹‹ከ1909 እስከ 1928 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታሪክ ሲመረመር ምን ይነግረናል? ›› ዶ/ር ተካልኝ ወልደማርያም እና ዶ/ር ዮናስ አሽኔ/ 21ኛ ሳምንት
‹‹ከእድሜ ጋር የሚመጡ እንደ እርጅና እና የማስታወስ ችግሮች መንስኤ እና መፍትሔዎቻቸው ላይ የተደረገ ወግ ›› መዓዛ ከፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ ጋር.
Mekoya - ከበርሊን ወደ ሐምቡርግ - ክፍል 4 በእሸቴ አሰፋ - #Hamburg Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
Tizita Ze Arada - የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክና የአውሮፓ ሚስጥራዊ ማህበራት ድብቅ የኢትዮጵያ ፍላጎት ከ 1133 – 1333’’ በአሸናፊ ፈንቴ
የትምህርት ዘርፍ እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
ጅቡቲ የታጁራ ወደብን የማስተዳደር ሀላፊነት ለሳውዲ አረቢያ ኩባንያ መስጠቷ
ጋዜጠኝነት ሕይወት ሲያድን... ሰለሞን ጓንጉል Alsemanim Endatilu@ShegerFM1021Radio
ግዙፍ የፊልም ኢንዱስተሪ ነኝ በማለት እና ታዋቂ አርቲስቶችን እንደሽፋን በመጠቀም ብዙዎችን ያጭበረበረው ድርጅት!
በፌዴራል መንግስቱና በህወሓት መካከል መካረሩ ከፍ ወዳለ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑ ይሰማል፡፡
ምን ብዬ ልንገረው? ከሽመልስ አማረ ካሊፎርኒያ /ትረካ - መዓዛ ብሩ እና ተፈሪ ዓለሙ@ShegerFM1021Radio
“ልጆቼ ሲያገቡ ውበታቸውን አላየውም ብዬ ተከፋሁ” አርቲስት ኪሮስ ኃይለሥላሴ በሸገር መዝናኛ!@ShegerFM1021Radio
የነፃነትን ዋጋ የማናውቅ ነፃ ሰዎች! ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ /ተራኪ አበበ ባልቻ #ShegerShelf @ShegerFM1021Radio
የሀይማኖት ምልክቶችን የሚያንቋሽሹ እና ንፁሀን የሚገድሉ ሰዎች በህግ እንዲጠየቁ ካልተደረገ ለከፋ ግጭት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተነገረ።
Sheger Tintane - የ34 አመቱ የአፍሪካ ተወላጅ ህንዳዊ ወደ ስልጣን መምጣት ብዙ ሀሳብ እንዲነሳ አድርጓል...@ShegerFM1021Radio