የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አዲስ የነዳጅ ውጤቶች የሥርጭት ቀመር አሰራር መዘርጋቱ ተሰማ፡፡
Автор: Sheger FM 102.1 Radio
Загружено: 2026-02-20
Просмотров: 499
Описание:
የካቲት 13/2018
የኢትዮጵያ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ሌብነትንና ኮንትሮባንድን ያስቀርልኛል ያለው አዲስ የነዳጅ ውጤቶች የሥርጭት ቀመር አሰራር መዘርጋቱ ተሰማ፡፡
ባለስልጣኑ ይህ አሰራር ወደ ስራ የገባው፤ ከዚህ ቀደም የነዳጅ ስርጭቱ ሙሉ በሙሉ ፤ ለኩባንያዎች የተሰጠ በመሆኑ ለህገወጥ እና ሌብነት አሰራር ስለተጋለጠ ነው ብሏል።
ይህ አዲስ የነዳጅ ሥርጭት ቀመር አሰራር፤ በየማደያዎቹ መካከል ያነበረውን የጭነት አድሎአዊ አሰራር ነው ተብሏል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ደስታ መኳንንት ይህ አሰራር አድሎሃዊ የነዳጅ ክፍፍልን ያስቀራል ጥብቅ የነዳጅ ቁጥጥርና ስርጭት እንዲኖረው ያግዛል ሲሉ ነግረውናል፡፡
ባለስልጣኑ ከነዳጅ ጋር በተገናኘ በየጊዜው ያለውን ቅሬታ እና ህገወጥነትን ለመፍታት፤ ግልፅነት ያለው የገበያ ድርሻ ሥርዓት ነው ሲል አስረድቷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: