ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Kennedy Mengesha |Zeleknata (2026 Modern AI Remix), Yeshimebet Dubale | ኬነዲ መንገሻ - ዘለቅናታ

Автор: YaYa Ethiopian Classics

Загружено: 2026-02-22

Просмотров: 8897

Описание: A 2026 high-fidelity reimagining of the iconic duet 'Zeleknata' by the legendary Kennedy Mengesha and Yeshimebet Dubale.

This version restores the original 1980s vocal recordings and places them in a crisp, modern studio arrangement. It’s a tribute to Kennedy’s lasting impact on Ethiopian music and the timeless beauty of the Tizita-Pop fusion.

Lyrics
[Verse 1]
ተገኘሽ አሉ ድብቅ ቦታ
ተደርጎም እንደው ዘለቅናታ
ታየሽ ይላሉ ስውር ቦታ
ሆኖም ከሆነ በይ ኖርናታ
መንገድ ዋልኩ እየተባለ
እንዲህ ሆንኩ እየተባለ
ለካስ ነገር አለ

[Verse 2]
ተገኘሽ አሉ ድብቅ ቦታ
ተደርጎም እንደው ዘለቅናታ
ታየሽ ይላሉ ስውር ቦታ
ሆኖም ከሆነ በይ ኖርናታ
መንገድ ዋልኩ እየተባለ
እንዲህ ሆንኩ እየተባለ
ለካስ ነገር አለ

[Chorus]
በጣፋጩ ቃልሽ እኔ እንዲ ስመካ
አንቺስ ማር ማር ያልሽው ላመል ነበር ለካ
መቼም ይህ ጎዳና ወለም ካደረገ
ካልወደቁ አይለቅም ገፋም ካላለ
ልቤን እንደጡዋፍ እያቀለጥሽው
በፍቅር ሰበብ ጉድ አረግሽው
ላንቺ ይሁን ሰርግ ከሸሸ ቀኜ
የኔ ማበድ ነው ጉድ ያረገኝ
ካፈቀርሽ ሰው በሰው ላይ
ከወደድሽ ሰው በሰው ላይ
በላው በላው ፍቅሬን ዋይ ዋይ እንደው ዋይ ዋይ
ቀረ ሆዴ አላለልኝ
ካንቺ ሌላ ሰው የሌለኝ
ያሳፈረ ሲያቃጥለኝ እንጂ አልለየኝ
[Verse 3]
ተገኘሽ አሉ ድብቅ ቦታ
ተደርጎም እንደው ዘለቅናታ
ታየ ይሉኛል ስውር ቦታ
ሆኖም ከሆነ በይ ኖርናታ
መንገድ ዋልኩ እየተባለ
እንዲህ ሆርኩ እየተባለ
ለካስ ነገር አለ

[Verse 4]
ተገኘሽ አሉ ድብቅ ቦታ
ተደርጎም እንደው ዘለቅናታ
ታየ ይሉኛል ስውር ቦታ
ሆኖም ከሆነ በይ ኖርናታ
መንገድ ዋልኩ እየተባለ
እንዲህ ሆርኩ እየተባለ
ለካስ ነገር አለ

[Chorus]
የራስ ሰው አይከዳ እያልኩ ስኩራራ
አቅፌሽ ከርሜ ኖሬ ካንቺ ጋራ
መውደቄን አውኩኝ ወለል ካለው ሜዳ
ደራሽ በሌለበት ባሳብ ምድረ በዳ
ድንገት ቢሰማ ሽው ሲል ወሬ
ምሳም እራትም አልበላው ዛሬ
አልችል እያለ ጆሮ ማድመቁን
እስኪ አፍረጥርጠሽ ንገሪኝ ቁርጡን
የተባለው እውነት ነው ወይ
የተወራው እውነት ነው ወይ
ካረግሽውማ ስንለያይ ልበል ዋይ ዋይ
ቀረ ሆዴ አላለልኝ
ካንቺ ሌላ ሰው የሌለኝ
እያሳፈረ ሲያቃጥለኝ እንጂ አልለይኝ

Visuals: AI-recreated modern portrait of Kennedy Mengesha.

🔔 Subscribe for more modern Ethio-classics!

#EthiopianMusic #KennedyMengesha #Zeleknata #Habesha #AmharicMusic #EthioRemix #ModernTizita #HabeshaMusic2026"

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Kennedy Mengesha |Zeleknata (2026 Modern AI Remix), Yeshimebet Dubale | ኬነዲ መንገሻ - ዘለቅናታ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Джем – Kennedy Mengesha |Zeleknata (2026 Modern AI Remix), Yeshimebet Dubale | ኬነዲ መንገሻ - ዘለቅናታ

Джем – Kennedy Mengesha |Zeleknata (2026 Modern AI Remix), Yeshimebet Dubale | ኬነዲ መንገሻ - ዘለቅናታ

ጋሻው አዳል_በምን አወቅሽበት(AI cover song)

ጋሻው አዳል_በምን አወቅሽበት(AI cover song)

በስ ዳበስ (Dabes Dabes) - Kennedy Mengesha, Yeshimebet Dubale | Best of Ethiopian Oldies

በስ ዳበስ (Dabes Dabes) - Kennedy Mengesha, Yeshimebet Dubale | Best of Ethiopian Oldies

እየተቀባበሉ ህዝብን አስቀወጡት | ሰከላ ቶክ ሾው|  Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

እየተቀባበሉ ህዝብን አስቀወጡት | ሰከላ ቶክ ሾው| Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Meselu Alemiyenan – Modern Ethio-Jazz Instrumental | Soulful Ethiopian Fusion

Meselu Alemiyenan – Modern Ethio-Jazz Instrumental | Soulful Ethiopian Fusion

ቴዲና ኬኔዲ በAIድንቅ ብቃት ተጣመሩ አጃኢብ ነው እንደው የሆዴ Ethiopian music ai

ቴዲና ኬኔዲ በAIድንቅ ብቃት ተጣመሩ አጃኢብ ነው እንደው የሆዴ Ethiopian music ai

@የወርቃማው ዘመን ብርቅዬ ድምፃዊ #Yeshimebet Dubale 1984 ሙሉ አልበም.

@የወርቃማው ዘመን ብርቅዬ ድምፃዊ #Yeshimebet Dubale 1984 ሙሉ አልበም.

Yeshmebet Dubale | AI (Cover ) - Godanaw | New Ethiopian music 2026

Yeshmebet Dubale | AI (Cover ) - Godanaw | New Ethiopian music 2026

የማይጠገቡ ዘመን የማይሽራቸዉ ምርጥ ምርጥ የድሮ የአማርኛ ሙዚቃዎች (The Best of Ethiopian Legends (AI Remix) Non Stop

የማይጠገቡ ዘመን የማይሽራቸዉ ምርጥ ምርጥ የድሮ የአማርኛ ሙዚቃዎች (The Best of Ethiopian Legends (AI Remix) Non Stop

Tewodros tadesse yakebabral wey ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀባብራል ወይ lyrics (amnana kachamna)

Tewodros tadesse yakebabral wey ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀባብራል ወይ lyrics (amnana kachamna)

Aregahegn Worash | አረጋኸኝ ወራሽ | 1977 ዓም አልበም - Part 1

Aregahegn Worash | አረጋኸኝ ወራሽ | 1977 ዓም አልበም - Part 1

New Ethiopian

New Ethiopian "OLD GOLD" Music Collection Part Two| AI (Cover ) - New Ethiopian music 2026

በትዝታ ጭልጥ የሚያደርጉ ግሩም በAI የተሰሩ ምርጥ ሙዚቃዎች Ethiopian Blues Cover (AI Version)

በትዝታ ጭልጥ የሚያደርጉ ግሩም በAI የተሰሩ ምርጥ ሙዚቃዎች Ethiopian Blues Cover (AI Version)

ኬኔዲ መንገሻ እና ብርቱካን ዱባለ -  ላክልኝ ላኪልኝ (የግጥም ቪዲዮ)Kennedy Mengesha & Birtukan Dubale – Likilign lakelign

ኬኔዲ መንገሻ እና ብርቱካን ዱባለ - ላክልኝ ላኪልኝ (የግጥም ቪዲዮ)Kennedy Mengesha & Birtukan Dubale – Likilign lakelign

"ገላዬ ና ና" ያዘልቃል ያልሺው ፈጣን መኪና ምነው ዘገየ ከኔስ መዲና| የሰሞኑ ተወዳጅ ሙዚቃ | ተሾመ አሰግድ ና ሜላት ቀለመ ወርቅ #seifuonebs

💛 የሺመቤት ዱባለ – ምርጥ ዘፈኖች | Yeshimebet Dubale Old Amharic Songs Nonstop | Ethiopian Oldies Mix

💛 የሺመቤት ዱባለ – ምርጥ ዘፈኖች | Yeshimebet Dubale Old Amharic Songs Nonstop | Ethiopian Oldies Mix

ሀመልማል አባተ ቆየት ያሉ ፍቅር የሆኑ ሙዚቃዎች 🌼 (ቁጥር,1) hamelmal abate best collection music /vol,1/ ❤️❤️ #ሀመልማልአባተ

ሀመልማል አባተ ቆየት ያሉ ፍቅር የሆኑ ሙዚቃዎች 🌼 (ቁጥር,1) hamelmal abate best collection music /vol,1/ ❤️❤️ #ሀመልማልአባተ

Ethiopian New Non-Stop Ai Cover Music | የተመረጡ ምርጥ ከቨር ዘፈኖች | Bezuneshi Bekele, Ephrem Tamiru Vol. 4

Ethiopian New Non-Stop Ai Cover Music | የተመረጡ ምርጥ ከቨር ዘፈኖች | Bezuneshi Bekele, Ephrem Tamiru Vol. 4

ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ

ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ

Mahmoud Ahmed - Titesh (Modern 2026 Remix) | ማሕሙድ አሕመድ -

Mahmoud Ahmed - Titesh (Modern 2026 Remix) | ማሕሙድ አሕመድ -

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]