Mahmoud Ahmed - Titesh (Modern 2026 Remix) | ማሕሙድ አሕመድ -
Автор: YaYa Ethiopian Classics
Загружено: 2026-02-27
Просмотров: 886
Описание:
A high-fidelity modern reimagining of the legendary Mahmoud Ahmed.
This track brings the soulful, pentatonic melodies of the 'King of Abyssinian Soul' into a 2026 studio setting. By restoring the original vocal recordings and pairing them with a crisp, modern arrangement, we celebrate the timelessness of the Ethiopian Golden Era.
lyrics
[Chorus]
የሰው ሃሜት ምን ሲያደርግሽ ምን ሲያደርግሽ?
ይልቅ ውበቱን ጨመረልሽ
የሰው ወሬ ምን ነክቶብሽ ምን ነክቶብሽ
እንደያውም ናፍቆት ጨመረልሽ
[Verse 1]
አንቺ እኔን መውደድሽ ካልሆነ ምሳሌ
ሰውን ካላስቀና ካንቺ አድሮ መዋሌ
መቼ ያረካኛል የሱዋ ነው መባሌ?
ጨዋታ ለማድመጥ ነገር ለማሳመር
መጡ ወጡ ብሎ መንደር ለማሸበር
መጠራት አለበት የእኔም አንቺን ማፍቀር
[Chorus]
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ነዪሊኝ በርትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ነዪሊኝ በርትተሽ
[Chorus]
የሰው ሃሜት ምን ሲያደርግሽ ምን ሲያደርግሽ?
ይልቅ ውበቱን ጨመረልሽ
የሰው ወሬ ምን ነክቶብሽ ምን ነክቶብሽ
እንደያውም ናፍቆት ጨመረልሽ
[Verse 2]
ማጣፈጫ ሆኖ እኛ ካልተነሳን
በሌለንበት ቤት ሁሉም ካላነሳን
መኑን መውደድ ሆነ ካራቀን ካስረሳን
መንገድ ካልዘመተ ካልዋለ ከተማ
ውሉዋችንን ማድመጥ ሰዉ ካልተጠማ
ምኑን ፍቅር ሆነ ወሬው ካልተሰማ
[Chorus]
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ነዪሊኝ በርትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ነዪሊኝ በርትተሽ
[Chorus]
የሰው ሃሜት ምን ሲያደርግሽ ምን ሲያደርግሽ?
ይልቅ ውበቱን ጨመረልሽ
የሰው ወሬ ምን ነክቶብሽ ምን ነክቶብሽ
እንደያውም ናፍቆት ጨመረልሽ
[Verse 2]
ርዕሱ ካልሆነ ስምሽና ስሜ
ሲያወሩኝ ካልረሳሁ በሐሳብ ሰጥሜ
መቼ ይወጣልኛል ያንቺ መሆን ጥሜ?
መፈቃቀራችን ከሰው ጆሮ ገብቶ
ጉድ ካላሰኘ አድናቂ አከማችቶ
በእኛ መሞጋገስ እኔ አረካም ከቶ
[Chorus]
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ነዪሊኝ በርትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ትተሽ መጨነቅ ትተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
ይገባናል ብለሽ በመታማት ኮርተሽ
Credits:
Original Artist: Mahmoud Ahmed
Audio Restoration: AI-Enhanced
Visuals: AI-recreated portrait of the legend
Hashtags:
#EthiopianMusic #MahmoudAhmed #Habesha #EthioJazz #AmharicMusic #Tizita #ModernEthiopian #HabeshaMusic2026 #ማሕሙድአሕመድ"
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: