የባልደራስ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ ምን ይዟል? | Balderas election manifesto
Автор: Ethiopia Insider
Загружено: 2021-04-01
Просмотров: 1346
Описание:
በግንቦት መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው አጠቃላይ ምርጫ በአዲስ አበባ የሚወዳደረው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን ዛሬ ሐሙስ ይፋ አድርጓል። በ121 ገጾች የተዘጋጀው የፓርቲው የምርጫ ማኒፌስቶ በአራት ክፍሎች የተከፋፈለ ነው።
የማኒፌስቶው የመጀመሪያ ክፍል የፓርቲውን ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች እና መርሆዎች ይዘረዝራል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ የፈጠራቸው የተባሉ ችግሮች የተብራሩበት ነው። ባልደራስ አሁን ለሚታዩ ችግሮች ያስቀመጣቸው አማራጭ መፍትሔዎች በሶስተኛው ክፍል በየዘርፉ ተከፋፍለው ቀርበዋል። ፓርቲው ማኒፌስቶውን እንዴት ወደ ተግባር እንደሚቀየር በማጠቃለያው ላይ አትቷል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎቻችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር ፦ / ethiopiainsider
#ባልደራስ #የምርጫ_ማኒፌስቶ #ምርጫ #ኢትዮጵያ #Ethiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: