ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ስለጨመረው የቡና ዋጋ መንስኤው ምንድነው?
Автор: Sheger FM 102.1 Radio
Загружено: 2025-04-12
Просмотров: 2975
Описание:
ሚያዝያ 4 2017
ገበያ ላይ የቡና ዋጋ አንድ ሺህ ብርን ከተሻገረ ሰነባብቷል፡፡
በሀገር ቤት የቡና ዋጋ የናረው በአለም አቀፍ ደረጃም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋጋው ስለጨመረ ዋጋው በዛው ይቀጥላል በሚል ሊሆን እንደሚችል የቡና ማህበር ይናገራል፡፡
ለሌላ በኩል ደግሞ ካለውም በተሻለ ዋጋ ለመሸጥ በማለም ላኪዎች ቡናውን አከማችተዋል እየተባለ ነው፡፡
ለመሆኑ በሀገር ውስጥም እንዲህ ዋጋው ከናረ ለአለም ገበያ አቅርበው የውጭ ምንዛሪ እንዲያስገቡ የሚጠበቅባቸው ቡና ላኪዎች በሀገር ቤት ቡናውን እየሸጡት ላለመሆኑ ምን ዋስትና አለ፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: