ድብቁ ሴራ ተጋለጠ! ግብፅ በቱርክ፤ ኢትዮጵያ በእስራኤል! ከአባይ እስከ ቀይ ባሕር የተዘረጋው ስውር ወጥመድ! የኢትዮጵያ ህልውና አደጋ ላይ! | Ethiopia
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 2194
Описание:
Related video፦ • አስመራን ያስደነገጠው የሳዑዲ ጥሪ! የአፍሪካ ቀንድ የኃይል ሚዛን ...
በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦
በመካከለኛው ምስራቅና በሰሜን አፍሪካ ቀውስ ውስጥ በጠላትነት ይተያዩ የነበሩት ቱርክ፣ ሳውዲ አረቢያና ግብፅ፤ ዛሬ በሚያስደነግጥ ፍጥነት በአንድ የጦር ስምምነት ጥላ ስር ስለመሰባሰባቸው እናነሳለን።
ይህ ድንገተኛ መቀራረብ ተራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሳይሆን፣ በቀጠናው ላይ አዲስ የኃይል ሰንሰለት በመፍጠር የኢትዮጵያን ተፅዕኖ ለመግታት የታቀደ የታሪክ መስቀለኛ መንገድ ስለመሆኑም እንነግራችሗለን።
በዚህም ሦስቱ ሀገራት በጋራ ወታደራዊ ግንብ እየገነቡ ያሉት በማን ላይ ነው? እንዲሁም ኢትዮጵያን ወደ ባሕር ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት ለመቀልበስ የታሰበው ረቂቅ ወጥመድስ እንዴት ይታያል ስንል እንጠይቃለን።
በተጨማሪም አዲሱ ጥምረት በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የሚፈጥረው ዲፕሎማሲያዊና ወታደራዊ ጫናን እንመረምራለን።
እንዲሁም የድሮን ቴክኖሎጂና የታሪክ ቁርሾ ሲቀላቀሉ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም የሚደቅኑት ስጋትና ይህንን የተቀነባበረ ጫና ለመቋቋም ሀገራችን ምን ዓይነት የጂኦ-ፖለቲካዊ ስልት መከተል አለባት? የሚሉትን ጉዳዮች በዝርዝር እንመለከታለን።
ይህን ወቅታዊ ልዩ ጥንቅር እስከ መጨረሻው በመከታተል፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ያደርጉት ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን!
ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ]
#ገበያሚዲያ #Ethiopia #RedSea #Geopolitics #Egypt #Turkey #AbayRiver #Somaliland #Maritime #Diplomacy #ዲፕሎማሲ #ኢትዮጵያ #ቀይባሕር #ጂኦፖለቲካ #የአፍሪካቀንድ #ቱርክ #አባይ #ግብፅ #ሶማሌላንድ #ባሕርበር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: