ሰበር! እስራኤል፣ ሕንድና UAE ከኢትዮጵያ ጎን ቆሙ! የቀይ ባህር የኃይል ሚዛን ተገለበጠ! አዲሱ ጥምረትና የኢትዮጵያ ግዙፍ ድርሻ! | Ethiopia
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 3820
Описание:
Related video፦ • ድብቁ ሴራ ተጋለጠ! ግብፅ በቱርክ፤ ኢትዮጵያ በእስራኤል! ከአባይ ...
በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦
ዘ ክሬድል የተሰኘው ድረ-ገጽ በቀይ ባሕር አዲሱ የኃይል አሰላለፍ ዙሪያ ይዞት የወጣውን ዝርዝር መረጃ በስፋት እንዳስስላችኋለን።
በተለይም በእስራኤል፣ ሕንድ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ኢትዮጵያ መካከል የተመሰረተው ይህ ባለ አራትዮሽ ጥምረት በቀጠናው ላይ ምን ያህል ግዙፍ የፖለቲካና የደህንነት ጉልበት ሊኖረው እንደሚችል በጥልቀት እንመለከታለን።
በተጨማሪም ይህ አዲስ ጥምረት የቀይ ባሕርን የንግድና የደህንነት ካርታ እንዴት በአዲስ መልክ እንደሚቀይረውና በዚህ ታሪካዊ አሰላለፍ ውስጥ ኢትዮጵያ ለዘመናት ስታነሳው የቆየችውን የባሕር በር የማግኘት ስልታዊ ጥያቄዋን በምን መልኩ ልታሳካ እንደምትችል ድረ-ገጹ የሰጠውን ትንታኔ ተንተርሰን ዝርዝር መረጃ እናቀርብላችኋለን።
ይህን ወቅታዊ ልዩ ጥንቅር እስከ መጨረሻው በመከታተል፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ያደርጉት ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን!
ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ]
#ገበያሚዲያ #ethiopia #redsea #hornofafrica #TheCradle #indian #israel #uae #maritimesecurity #geopolitics #breakingnews #የባህርበር #ቀይባህር #አቢይአህመድ #ወቅታዊመረጃ #መረጃ #አባይ #ሰበርዜና #ኢትዮጵያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: