Mike Williams case ከ 18 አመት በኋላ ገዳዪ የታወቀለት ምስኪኑ ማይክ
Автор: Crime Zone24
Загружено: 2025-12-08
Просмотров: 7350
Описание: የፍሎሪዳው ወጣት ዳክዬ ለማደን በሄደበት በአዞ ተበልቶ መሞቱን ፖሊስ ይገልፃል፡፡ ማይክ ዊሊያምስ በአዞ ተበላ ይባል እንጂ ‹አዞ ጥቃት ሲያደርስበት ›ያየ የሰማ አልነበረም፡፡ ቤተሰቦቹ ልጃቸውን ወደ ቤቱ ለመመለስ ካልሆነ ደግሞ አስክሬኑን አግኝተው በክብር ለመቅበር ቢመኙም ሊሳካላቸው ግን አልቻለም፡፡ በተለይ እናቱ የልጃቸውን መጨረሻ አለማወቃቸው ልባቸውን እረፍት አልባ አድርጎባቸዋል፡፡ ፖሊስ ግን ምንም ፍንጭ የሚሰጥ ነገር ባለመገኘቱ ምናልባት በአዞ ተበልቶ ሊሆን ይችላል የሚለውን መላምት አስቀምጦ ጉዳዩን ገሸሽ ያደርገዋል፡፡ @TheCrimeZone @crimedynasty
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: