ሱሱን ይተውልኛል ብላ በ17 አመቱ ከለንደን አዲስ አበባ አምጥታ ፓስፖርቱን የደበቀችበት እናት የፀፀት ታሪክ።
Автор: Crime Zone24
Загружено: 2026-02-18
Просмотров: 10814
Описание:
ለንደን። በጭጋግ የተሸፈነችው ከተማ። ለብዙዎች የህልም ሀገር፣ ለናሆም ግን የጥፋት መጀመሪያ ነበረች። የ17 ዓመቱ ናሆም በክፍሉ ውስጥ ተቀምጧል። ክፍሉ በሲጋራ ጭስ ታፍኗል። ግድግዳው ላይ የተለጠፉት የራፕ ሙዚቀኞች ፎቶዎች በደመነፍስ የሚያዩት ይመስላል።
ይህ የናሆም መስፍን አሳዛኝ ታሪክ ነው። ናሆም አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ ምን ገጠመው? ሙሉ ታሩኩን እነሆ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: