ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 01/07/2018 |Gebeya news | Ethiopia
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-10
Просмотров: 8972
Описание:
Related Video:- • የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እና የኢራን ጦርነት መዘዝ በኢትዮጵያ! ኑሯችን...
በዛሬው እለታዊ የዜና እይታችን ዋና ዋና ሀገራዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
በሀገር ውስጥ፦ በመጋቢት ወር የሚተገበረው አዲሱ የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እና በፓስፖርት አገልግሎት ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ ዝርዝር። እንዲሁም በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ምክንያት በአንድ ቤተሰብ ላይ የደረሰው አሳዛኝ ሞት።
በአለም አቀፍ፦ ፓኪስታን በነዳጅ እጥረት የሥራ ቀናትን መቀነሷ፣ የሊባኖስ ፕሬዝዳንት የተኩስ አቁም ጥሪ፣ የቱርክ ማስጠንቀቂያ እና የአል-አቅሳ መስጊድ መዘጋት።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Welcome to Gebeya Media! In today's news highlights, we cover major local and international updates:
Local News: Details on the new fuel retail prices for the month of Megabit and the price hike on passport services. Also, a tragic report on a landslide in the Gamo Zone that claimed the lives of a family.
International News: Pakistan's reduction of workdays due to fuel costs, Lebanon's call for a ceasefire, Turkey's warning regarding airspace violations, and the continued closure of Al-Aqsa Mosque.
Watch the full video for details! If you are new here, please Subscribe to stay updated.
#GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #EthiopiaNews #FuelPrice #PassportUpdate #Gamo #MiddleEastTension #BreakingNews #DailyNews #ኢትዮጵያ #የነዳጅዋጋ #ገበያሚዲያ #ወቅታዊዜና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: