Hebrews
Автор: ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን | GRBC
Загружено: 2026-02-10
Просмотров: 25
Описание:
ዕብራውያን 7.11-12
[11] ፍጹምነት የተገኘውና ሕጉ ለሕዝቡ የተሰጠው በሌዊ ክህነት መሠረት ቢሆን ኖሮ፣ እንደ አሮን ሳይሆን እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ያለው ሌላ ካህን መምጣቱ ለምን አስፈለገ? [12] የክህነት ለውጥ ካለ ሕጉም ሊለወጥ ግድ ነውና።
የዕብራውያን ስብከቶችን ለመስማት: • ዕብራውያን | Hebrews
_____________________ GRBC _____________________
✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው።
🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ : / @grbcet
🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት
► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት
► ቅዳሜ (10፡45) ፡ የካታኪዝም ትምህርት
📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608
🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/
📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን
► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch
► Instagram: / grbcet
ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963
#ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia
#ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: