ኢየሱስ መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት || ዕብራውያን
Автор: ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን | GRBC
Загружено: 2025-10-06
Просмотров: 106
Описание:
ዕብራውያን 2:16-18
[16] እርሱ የመጣው መላእክትን ለመርዳት ሳይሆን፣ የአብርሃምን ዘር ለመርዳት እንደ ሆነ ግልጽ ነው። [17] ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ፣ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። [18] እርሱ ራሱ በተፈተነ ጊዜ መከራን ስለ ተቀበለ፣ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
የዕብራውያን ስብከቶችን ለመስማት: • ዕብራውያን | Hebrews
_____________________ GRBC _____________________
✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት
እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን
ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው።
🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ : / @grbcet
🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት
► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የካታኪዝም ትምህርት ፤ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት
► ሐሙስ ማታ(12፡00) ፡ የመዝሙር መጽሃፍ ጥናት
📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608
🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/
📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን
► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch
► Instagram: / grbcet
የጸጋ ተሐድሶዊያን ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963
#ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia
#ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: