የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች የምትፈተኖቸው የስነ-ባህሪ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!| Driving License Exam Ethiopia (ክፍል ሶስት)
Автор: "ማርሽ ድራይቪንግ" (Marsh Driving)
Загружено: 2026-03-09
Просмотров: 102
Описание:
"ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ ለ መንጃ ፈቃድ የቲዎሪየ ቪዲዮ ፈተና የሚረዱ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ (Driver's Behavior) ጥያቄዎችን እና መልሶችን በዝርዝር አዘጋጅተንላችኋል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች:
ዋና ዋና የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጥያቄዎች
አሳሳች የሆኑ የትራፊክ ህግጋት ትንታኔ
ፈተና ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚረዱ ምክሮች
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ደግሞ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። መልካም ቆይታ!"
#መንጃፈቃድ #የመንጃፈቃድፈተና #ኢትዮጵያ #DrivingLicenseEthiopia #AmharicDrivingTips #DrivingExam #Ethiopian#መንጃ_ፈቃድ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: