Скачать
መንጃ ፍቃድ ፈተናዎች የምትፈተኖቸው የስነ-ባህሪ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!| Driving License Exam Ethiopia/ ክፍል አራት
Автор: "ማርሽ ድራይቪንግ" (Marsh Driving)
Загружено: 2026-03-10
Просмотров: 72
Описание:
"ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
በዚህ ቪዲዮ ለ መንጃ ፈቃድ የቲዎሪይ ቪዲዮ ፈተና የሚረዱ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ (Driver's Behavior) ጥያቄዎችን እና መልሶችን በዝርዝር አዘጋጅተንላችኋል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች:
ዋና ዋና የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጥያቄዎች
ፈተና ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚረዱ ምክሮች
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ደግሞ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። መልካም ቆይታ!"
#መንጃፈቃድ #የመንጃፈቃድፈተና #ኢትዮጵያ #DrivingLicenseEthiopia # #DrivingExam #
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: