ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-08-14

Просмотров: 13523

Описание: በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#getachew_belete #endalegetakebede #endalegetamultimedia #zagol_book_bank #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የአንጋፋው ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ግሩም ጨዋታዎች! @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች ​⁠#zagol_book_bank #booktok

የአንጋፋው ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ግሩም ጨዋታዎች! @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች ​⁠#zagol_book_bank #booktok

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ  የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

8 January 2026

8 January 2026

እቴሜቴ ሎሚ ሽታ l ሙሉ ክፍል

እቴሜቴ ሎሚ ሽታ l ሙሉ ክፍል

የዶ/ር ሰናይ ልኬ ድብቁ ተልዕኮ||የአየር ሀይሉ ብሶት እና አመጽ||ከ“ያለፍንበት መንገድ”መጽሀፍ||ክፍል 1||ጸሀፊ፡- ተስፋዬ አብዲ (አምባሳደር)

የዶ/ር ሰናይ ልኬ ድብቁ ተልዕኮ||የአየር ሀይሉ ብሶት እና አመጽ||ከ“ያለፍንበት መንገድ”መጽሀፍ||ክፍል 1||ጸሀፊ፡- ተስፋዬ አብዲ (አምባሳደር)

ስለ ጥበብ - ለአላማ የከፈልኩት ዋጋ ከሎዛ ጋር - ክፍል 1 | Sele Tibeb with Loza Abera Part 1

ስለ ጥበብ - ለአላማ የከፈልኩት ዋጋ ከሎዛ ጋር - ክፍል 1 | Sele Tibeb with Loza Abera Part 1

"ኤርትራዊያን 50 ዓመት በጣልያን ተገዝተናል" |ሃሳበ ንባብ | @ArtsTvWorld

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

“ስለ ‘አዲሲቱ ኢየሩሳሌም’ የተገለጠልኝን ስገልጥላችሁ…!” ቆይታ ከደመወዝ ጎሽሜ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

“ስለ ‘አዲሲቱ ኢየሩሳሌም’ የተገለጠልኝን ስገልጥላችሁ…!” ቆይታ ከደመወዝ ጎሽሜ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

ድምፃዊ ነህ? ኮሚዲያን ወይስ ተዋናይ ?እያሣቀኝ በአግባቡ ልጠይቀው አልቻልኩም//#meseshow #abbaytv #viralvideo #luelesatu

ድምፃዊ ነህ? ኮሚዲያን ወይስ ተዋናይ ?እያሣቀኝ በአግባቡ ልጠይቀው አልቻልኩም//#meseshow #abbaytv #viralvideo #luelesatu

ነቢይ መኮንን እና አይረሴ ለዛና ቁምነገሮቹ! @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

ነቢይ መኮንን እና አይረሴ ለዛና ቁምነገሮቹ! @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

ኢትዮጵያን አፍቃሪው ዊሊያም ኤሌስ ለምን በነፍሰ ገዳይነት ተጠረጠረ? ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል-2 @endalegetamultimedia #booktube

ኢትዮጵያን አፍቃሪው ዊሊያም ኤሌስ ለምን በነፍሰ ገዳይነት ተጠረጠረ? ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል-2 @endalegetamultimedia #booktube

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

ትረካ -  ኢየሱስ የሰው ልጅ | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran

ትረካ - ኢየሱስ የሰው ልጅ | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran

ስሜ ጠፋ ማንያዘዋል እሸቱ | Part - 2 | Afro Guramayle

ስሜ ጠፋ ማንያዘዋል እሸቱ | Part - 2 | Afro Guramayle

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ  | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka

ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka

ግራጫ ቃጭሎች | ሙሉ መጽሐፍ አንድ | አዳም ረታ Adam Reta  | Giracha Qachiloch One

ግራጫ ቃጭሎች | ሙሉ መጽሐፍ አንድ | አዳም ረታ Adam Reta | Giracha Qachiloch One

ኢትዮጵያ አሁን እውቅና መስጠት የለባትም !//እሥራኤልና ኢትዮጵያ የጋራ ጠላት አላቸው!//በስምምነቱ መሠረት ሥራዎቸ  ይቀጥላሉ!

ኢትዮጵያ አሁን እውቅና መስጠት የለባትም !//እሥራኤልና ኢትዮጵያ የጋራ ጠላት አላቸው!//በስምምነቱ መሠረት ሥራዎቸ ይቀጥላሉ!

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]