ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-07-24

Просмотров: 20443

Описание: በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#yineger_getachew #elias_melika #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ  የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር)@endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር)@endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

7 January 2026

7 January 2026

ስፖርት ዜና 08 JAN 2026 ሀሙስ | kal sports |  የዝውውር ዜና | የዛሬ ስፖርት ዜና | transfer news today | ታህሳስ 2018

ስፖርት ዜና 08 JAN 2026 ሀሙስ | kal sports | የዝውውር ዜና | የዛሬ ስፖርት ዜና | transfer news today | ታህሳስ 2018

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

ፍቅረስላሴ ያለጠበቃ ለፍ/ቤት የሰጡት የሚገርም ማብራሪያ (1987 ዓ/ም)

ፍቅረስላሴ ያለጠበቃ ለፍ/ቤት የሰጡት የሚገርም ማብራሪያ (1987 ዓ/ም)

Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች  | አንዱአለም አራጌ  | #tireka #ትረካ #ethiopia  #amharicbooks #ታሪክ

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ

Arhibu: Interview with Music Composer Elias Melka

Arhibu: Interview with Music Composer Elias Melka

በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1

ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1

“ዓለማየሁ ገላጋይ ሞተ ቢሉ ምን ይደንቃል?” | “ሐሰተኛው በእምነት ስም” (ቆይታ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር) @endalegetamultimedia #books

“ዓለማየሁ ገላጋይ ሞተ ቢሉ ምን ይደንቃል?” | “ሐሰተኛው በእምነት ስም” (ቆይታ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር) @endalegetamultimedia #books

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ  | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka

ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka

🔴የክርስቶስ መዓዛ || ርኅሩኅ ሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2025

🔴የክርስቶስ መዓዛ || ርኅሩኅ ሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025

ኤልያስ መረር ያለ ትችት ጠ/ሚሩ ላይ ሰንዝሯል - ደራሲ ይነገር ጌታቸው | ክፍል 1

ኤልያስ መረር ያለ ትችት ጠ/ሚሩ ላይ ሰንዝሯል - ደራሲ ይነገር ጌታቸው | ክፍል 1

ለአስር አመታት ከፍዬ ያልጨረስኩት ዕዳ... ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

ለአስር አመታት ከፍዬ ያልጨረስኩት ዕዳ... ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

#New🔴የክርስትና ጀማሪዎችም ፈፃሚዎችም አይደለንም||መጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ ዓለማየሁ||#ቀንዲል_ፖድካስት #ከዲያቆን #ቀዳሜጸጋ ጋር #like #eshetu

#New🔴የክርስትና ጀማሪዎችም ፈፃሚዎችም አይደለንም||መጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ ዓለማየሁ||#ቀንዲል_ፖድካስት #ከዲያቆን #ቀዳሜጸጋ ጋር #like #eshetu

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]