ሳውዲ አረቢያና አውሮፓ ላላችሁ! በቤት ውስጥ፣በስራ ቦታ፣የሚነገሩ እንግሊዝኛን ልመዱ:-ክፍል2
Автор: ምርኩዝ አካዳሚ- Mirkuz Academy
Загружено: 2026-02-03
Просмотров: 121
Описание:
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ በውጭ ሀገር (በሳውዲ አረቢያ፣ በአውሮፓ እና በሌሎችም ሀገራት) ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በስራ ቦታም ሆነ በቤት ውስጥ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉ ወሳኝ የእንግሊዝኛ ንግግሮችን በአማርኛ ትርጉም እና በአነባበብ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ፦
ከአሰሪ ጋር ለመነጋገር የሚረዱ ንግግሮች
ገበያና መንገድ ላይ የሚጠቅሙ ጥያቄዎች
የጤና ሁኔታን ለመግለፅ የሚያስፈልጉ ቃላት
የቤት ስራ፦ "ሰውን አከብራለሁ" የሚለውን አረፍተ ነገር በእንግሊዝኛ ምን እንደሚባል ኮሜንት ላይ በመፃፍ ተለማመዱ!
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Subscribe በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ Share አድርጉት።
#MirkuzAcademy#Ethiopia#LearnEnglish#EnglishInAmharic#EthiopiansInSadi#EthiopiansInDubai#Habesha#Eritrea#EnglishForWork#እንግሊዝኛ #አማርኛ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: