መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግር ልምምድ በአማርኛ: ክፍል 1 | Basic English Phrases for Beginners |Mirkuz Academy
Автор: ምርኩዝ አካዳሚ- Mirkuz Academy
Загружено: 2026-01-31
Просмотров: 313
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ንግግሮችን ከአማርኛ ትርጉማቸው እና ከአጠራራቸው ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱት:
. ሰላምታዎች (Greetings)
. ራስን ማስተዋወቅ (Self-introduction)
. እርዳታ መጠየቅና ምስጋና
. የገበያና የጉዞ ንግግሮች
. ስሜትን መግለጽ
እነዚህን ቃላትና ዓረፍተ ነገሮች ደጋግመው በማድመጥና አብሮ በማለት የንግግር ችሎታዎን ማሻሻል ይችላሉ። ለተጨማሪ ትምህርቶች ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጎን አይርሱ!
#EnglishAmharic #LearnEnglish #እንግሊዝኛ #Ethiopia #BasicEnglish #EthiopianEducation #EnglishSpeaking #አማርኛ #LanguageLearning
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: