ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf

Автор: Lavender

Загружено: 2021-06-18

Просмотров: 38200

Описание: #ግራዋ ጥቅም#ethiopia#የግራዋ ጥቅም#የግራዋ ቅጠል ጥቅም
የግራዋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች /incredible healt benefit of bitter leaf (vernonia amygdalina) ethiopia

በተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት እንደጎመን ከሾርባ ጋር ተሰርቶ ወይም ከገንፎ፣ ከሾርባ ከገንፎና እንደወጥ ተሰርቶ ይበላል
   / @lavender1626  
የግራዋ ቅጠል ግንዱና አበባው መድሃኒት ናቸው. የግራዋ ቅጠል
በቫይታሚን ኤ ሲ ኢ ቢ1 እና ቢ2 ካልሲየም ዚንክ ብረት ፕሮቲንና ሚነራሎች ኮፐር አሰር ማንጋኒዝ ፖታሲየም ፎስፈረስ ሴሌኒየም የበለፀገ ነው.

#የግራዋ ቅጠል ጥቅም
ፀረ ባክቴርያ የግራዋ ጭማቂ ለብዙ በባክቴርያ ምክንያት ለሚከሰቱ ኢንፌክሽኖችና በሽታዎች በጣም መፍትሄ ይሰጣል ለምሳሌ እንደ የሳንባ ምችና የጥርስ መበላሸት የሆድ ድርቀትንም ያስታግሳል

ለቆዳ ኢንፌክሽኖች ለምሳሌ ሽፍታ፣ ጭርት፣ችፌን ያጠፋል ቆዳ ያለሰልሳል የፊት ማስክ ማድረግ ወይም በውሃው በመታጠብ ይቻላል

#የግራዋ ጥቅም ፀረ ካንሰር
ካንሰር አንዳንድ ህዋሶች በሰውነት ውስጥ ያልተለመደ እድገትና መባዛት ሲከሰት የሚፈጠር በሽታ ነው የካንሰር ህዋሶች በፍጥነት ያድጉና ወደሌሎቹ ጤናማ የሰውነት ክፍሎች ይዛመታሉ.
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የግራዋ ጭማቂ ያልተለመደ የህዋሶች እድገትን ያዘገያል ወይም ይገታል በዚህም ካንሰር እንዳይከሰት ይረዳል. የጨጓራ የአንጀትና የፕሮስቴት

የግራዋ ጁስ ለማዘጋጀት
እድገቱን የጨረሰ የግራዋ ቅጠል ደጋግሞ ማጠብና መፍጫ ውስጥ ጨምሮ ከትንሽ ውሃ ጋር መፍጨት ከዛም አጥልሎ መጠጣት (ስኳር ወይም ማር መጨመር) ይቻላል. 

ትኩሳትን ለማስታገስ (ፀረ ወባ
ግራዋ በውስጡ ኩዊኒን የተባለ ንጥረነገርን በመያዙ የተነሳ በወባ ምክንያት የሚከሰተውን ከፍተኛ ትኩሳት ያስታግሳል. 
ኤክስፐርቶች እንደሚመክሩት አዘውትሮ ግራዋን በመጠቀም የወባ በሽታ ከመከሰቱ በፊት በመውሰድ ችግሩን መከላከል ይቻላል ነገር
ግን በሽታው ከተከሰተ በኃላ መውሰዱ በሽታውን አያድነውም. ወባ የያዘው ሰው ግን በሃኪም የታዘዘለትን መድሃኒት መውሰድ አለበት

የአንጀት ኢንፌክሽንን ለማዳን
የአንጀት ኢንፌክሽን በፓራሳይት ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የሆድ ህመም ማቅለሽለሽና ማስመለስ፣ ከባድና ደምና ዝልግልግ ፈሳሽ የያዘ ተቅማጥ የሚያስከትል. አንጀትን ብሎም ጉበትንም በጣም የሚያጠቃ ሞትም ሊያስከትል የሚችል በሽታ ነው
የሚተላለፈው በዚህ ፓራሳይት የተበከለ ምግብ ወይም ውሃና በመሳሰሉት ነው.

ፀረኦክሲዳንት
ግራዋ በውስጡ በያዛቸው ፍላቮኖይዶች ምክንያት ፀረኦክሲዳንትና መርዛማን የማፅዳት ችሎታ አለው. ተፈጥሯዊ ፀረኦክሲዳንት ባህሪው ከቫይታሚን ሲ ጋር ተመሳሳይነት አለው.

የግራዋ ቅጠል በደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር መጠን በማመጣጠን የስኳር በሽታ እንዳይዘን ይረዳናል የስኳር በሽታ ክትትል ካልተደረገበት ኩላሊትንና ሌሎች የሰውነት አካላትን ያበላሻል
የስኳር ህመምተኞች ግራዋን አዘውትረው ቢጠቀሙት ጥሩ ለውጥ ያገኙበታል

ከሰውና ከከብቶች ጥገኛ ትሎችን በተሳካ ሁኔታ ለማስወገድ.
ኮሶ የመንጠቆ ትል ወስፋት የመሳሰሉት የአንጀት ትሎችን ያጠፋል እነዚህ ፓራሳይቶች አንጀት፣ ሳንባ፣ ጉበት፣ ፊኛና አንጎል ውስጥ በብዛት ተሰራጭተው ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሉ
የግራዋ ጭማቂ ጥገኛ ተውሳኮችን ሽባና መመገብ እንዳይችሉ አድርጎ ይገድላቸዋል. 

አንዳንድ የግራዋ
ዝርያዎች ከሌሎቹ የበለጠ ይመርራሉ ምሬቱን ለመቀነስ ቅጠሉን ደጋግሞ ማጠብ ካስፈለገም በውሃና በጨው ዘፍዝፎ ማጠብ ይቻላል አለዚያም ቅጠሎቹን ከማጠባችን በፊት ትንሽ መቀቀልና ከዛ ማጠብ ወይም አጥቦ በደንብ መጭመቅ

የግራዋ ጁስ ጉበት ኩላሊት ሳንባንና አጠቃላይ የውስጥ አካላትን ያፀዳል በዚህም የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ያግዛል

#የግራዋ ቅጠል ጁስ ደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል. ግራዋ ከፍተኛ የፖታሲየም ይዘት ስላለው በደም ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን የጨው መጠን እንዲወገድ በማድረግ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል

የእንቅልፍ ችግር ያለባቸው ሰዎች የግራዋ ጁስን ቢጠጡ ሰውነታቸው ዘና እንዲል በማድረግ ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኙ ይረዳቸዋል.

እንዲሁም ለጨጓራ ህመምን ቀነስ እንዲል ያደርጋል፣ ለወር አበባ ህመምን ለማስታገስ.
የግራዋ ቅጠል ጁስ ለአለመውለድ ችግር መፍትሄ ይሰጣል. መውለድ የሚፈልጉ ሴቶች ነገር ግን ቶሎ ማርገዝ ያልቻሉ ቢወስዱት የማርገዝ እድላቸውን ከፍ ያደርገዋል

ለሚያሳክክ የግራዋ ቅጠልና ዝንጅብል ፈጭቶ በቀን ከ2-3 ጊዜ መጠጣት ጥሩ ውጤት ያስገኛል

It decreases negative effects of medicine.
pills and antibiotics) ጉበትን ይጎዳሉ ነገርግን ግራዋ ይሄን ጉዳት ይከላከላል
አዘውትሮ ግራዋን በሾርባ መልክ መውሰድ በእርግዝና ጊዜ ለፅንሱ ጥሩ እድገት ጥንካሬና ለማህፀን ጡንቻዎች መጠንከርና ህመም፣ መድማትና ውርጃ እንዳይከሰት ይረዳል.

ለተቅማጥ ለጨጓራ መቆጣትና ለመሳሰሉት ችግሮች በቀን 2 ብርጭቆ የግራዋ ጁስ መጠጣት ችግሩን ያስወግደዋል.

4.  የግራዋ ጥቅም ለጥርስና ለአጥንት
Vitamin C እና ኬ ስላለው ለጤናማ አጥንትና ጥርስ ይረዳል
ከአጥንት መሳሳትም ይከላከላል.

11.    የግራዋ ጥቅም ክብደት ለመቀነስ
የግራዋ ቅጠልን በምግብ ውስጥ አካትቶ አዘውትሮ መመገብ ወይም ጁሱን መጠጣት ክብደት ለመቀነስ ይረዳል ምክንያቱም በዛ ያለ የአሰር ይዘት ስላለው ኮሌስትሮልንም ይቀንሳል
ክብደት ለመቀነስ አንዱ አማራጭ ነው ግራዋ

የቆዳ ቁስለትንና ኢንፌክሽንን የአፍ እብጠትን የጥርስ ህመምን ታይፎይድን ቲቢንና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት ህመምን ለማከም ይጠቅማል

Safety
እድገቱን የጨረሰ የግራዋ ቅጠል በጥሬው ተዘጋጅቶም ሆነ ተቀቅሎ ሰው ቢመገበው ጉዳት አያስከትልም. 

ነገር ግን ለጋ የግራዋ ቅጠሎች በከፍተኛ መጠን ሳያናይድና ሌሎች ንጥረ ነገሮች በሰውነት በተገቢው ሁኔታ ተመጥጠው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ያግዳል. ስለዚህ ይህን ለመከላከል ለጋ ቅጠሎች በደንብ ታጥበው ከተጨመቁ በኃላ በጥንቃቄ መብሰል ይኖርባቸዋል.
የበለጠ ጥሩ የሚሆነው እድገቱን የጨረሰውን ቅጠል ብቻ መጠቀም ይመከራል.
የግራዋን ቅጠል ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ወይም አድርቀን ማስቀመጥና መጠቀም ይቻላል ግን ጥቅሙን በተወሰነ መጠን ያጣል.

ህፃናትና የግራዋ አለርጂ ያለባቸው እና የኩላሊት ህመምተኞች እንዲጠቀሙት አይመከርም

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

КИШЕЧНИК ВЫМЕТЕТ ВСЁ ЛИШНЕЕ! 💩🧹

КИШЕЧНИК ВЫМЕТЕТ ВСЁ ЛИШНЕЕ! 💩🧹"НАТУРАЛЬНАЯ МЕТЛА" ОТ ЗАПОРОВ И ТЯЖЕСТИ ЗА КОПЕЙКИ 🎈ДОКТОР МЯСНИКОВ

የግራዋ የፈውስ በረከቶች

የግራዋ የፈውስ በረከቶች

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

ካንሰር ሆነ ስኳር የሚድን በሽታ ነው //እንግዳችን//ሎሬት አለሙ መኮንን/ክፍል አንድ//Harmonytube#ethiopia#ethiopianmusic#newsong

ካንሰር ሆነ ስኳር የሚድን በሽታ ነው //እንግዳችን//ሎሬት አለሙ መኮንን/ክፍል አንድ//Harmonytube#ethiopia#ethiopianmusic#newsong

Ethiopia | መድሃኒትና በሽታ ተከላካይ የሆነው ያገራችን ህፀዋት ኮሰረት  አስደናቂ የጤና ጥቅም | ልዩ የኮሰረት ሻይ አሰራሩን ጨምሮ

Ethiopia | መድሃኒትና በሽታ ተከላካይ የሆነው ያገራችን ህፀዋት ኮሰረት አስደናቂ የጤና ጥቅም | ልዩ የኮሰረት ሻይ አሰራሩን ጨምሮ

СТАРШЕ 60? ОДИН НОЧНОЙ ПРОДУКТ, КОТОРЫЙ ЛЕЧИТ И ЗАЩИЩАЕТ СТАРЕЮЩИЕ ГЛАЗА

СТАРШЕ 60? ОДИН НОЧНОЙ ПРОДУКТ, КОТОРЫЙ ЛЕЧИТ И ЗАЩИЩАЕТ СТАРЕЮЩИЕ ГЛАЗА

ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

ግራዋ የደም ውስጥ ስኳርን እንደሚቀንስ ሳይንሳዊ ጥናቶች  አረጋግጠዋል/ Vernonia amygdalina  has antidiabetic effect.

ግራዋ የደም ውስጥ ስኳርን እንደሚቀንስ ሳይንሳዊ ጥናቶች አረጋግጠዋል/ Vernonia amygdalina has antidiabetic effect.

ethiopia🌻የዱባ ፍሬ ጥቅም🌍 Health Benefits of Pumpkin Seeds

ethiopia🌻የዱባ ፍሬ ጥቅም🌍 Health Benefits of Pumpkin Seeds

ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

КАША ДЛЯ СУСТАВОВ: Авиценна вернул молодость ногам за НЕДЕЛЮ!

КАША ДЛЯ СУСТАВОВ: Авиценна вернул молодость ногам за НЕДЕЛЮ!

የአምቦሹክ  ቅጠል የፈውስ በረከቶች

የአምቦሹክ ቅጠል የፈውስ በረከቶች

በሽታዎችን የሚያጠፋው ተዓምራዊው የቡና ቅጠል

በሽታዎችን የሚያጠፋው ተዓምራዊው የቡና ቅጠል

በ(kale) ጎመን ሳላድ አሰራር

በ(kale) ጎመን ሳላድ አሰራር

ДИАБЕТ ВАМ НЕ ГРОЗИТ! Этот дешевый овощ снижает сахар мгновенно | СОВЕТЫ

ДИАБЕТ ВАМ НЕ ГРОЗИТ! Этот дешевый овощ снижает сахар мгновенно | СОВЕТЫ

ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников

ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников

99% людей едят чернослив НЕПРАВИЛЬНО! Вот как нужно — эффект удивит даже врачей

99% людей едят чернослив НЕПРАВИЛЬНО! Вот как нужно — эффект удивит даже врачей

Врачи в шоке: ЭТОТ овощ повышает риск инсульта за ночь | Здоровье пожилых

Врачи в шоке: ЭТОТ овощ повышает риск инсульта за ночь | Здоровье пожилых

4После 60 мозг стареет ночью — если вы не знаете этого правила

4После 60 мозг стареет ночью — если вы не знаете этого правила

Вам за 60? 4 худших овоща, которых нельзя есть, и 4, которые нужны каждый день

Вам за 60? 4 худших овоща, которых нельзя есть, и 4, которые нужны каждый день

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]