ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

Автор: Lavender

Загружено: 2022-10-22

Просмотров: 75359

Описание: ግራዋ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ በብዛት የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ባህላዊ መጠጦች እንደ ጠላና ጠጅ ያሉትን ከማዘጋጀታቸው በፊት እቃዎቹን በግራዋ ቅጠል ያጥባሉ። 

#ግራዋ ቅጠል ጥቅም#የግራዋ ጥቅሞች#የግራዋ ጥቅም#የግራዋ ቅጠል ጥቅም

ግራዋ ከእቃ ማጠቢያነት ባለፈ ለቆዳና ለፀጉር ብዙ ጥቅሞች አሉት 

በዚህ ቪድዮ የተወሰኑትን የግራዋ ጥቅሞች እናያለን 

ግራዋ ቅጠል በቫይታሚን ኤ ሲ ኢ ቢ1 እና ቢ2፣ ካልሲየም፤ ዚንክ፤ አይረን፤ ፎስፎረስ፣ኮፐር፤ ፕሮቲንና ሚነራሎች የበለፀገ ነው እንዲሁም ፀረባክቴርያ፤ ፀረኦክሲዳንትና ፀረፈንገስ ፀረጥገኛ ህዋስ ባህሪ አለው  በዚህ የተነሳ ግራዋ ለተለያዩ የቆዳ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል ለምሳሌ ለቆዳ ኢንፌክሽኖች ለሽፍታ፣ ጭርት፣ችፌ የመሳሰሉትን ያጠፋል. 

ጥቅሞቹን በዝርዝር ስናይ ደግሞ

ለብጉር:

ግራዋ ቅጠል ውስጥ ያሉት ቫይታሚኖች መርዛማ ንጥረነገሮች ከሰውነት እንዲወገዱ ያግዛሉ በዚህ ምክንያት ብጉር ከቆዳ ላይ እንዲጠፋና ቆዳ እንዲለሰልስ ያደርጋል  

 ለጋ የግራዋ ቅጠሎችን ፈጭቶ እንደማስክ አዘጋጅቶ ፊትን መቀባት ጥሩ ውጤት ያስገኛል

Pro tip:

የግራዋን ቅጠሎች አጥቦ ማድረቅና ፈጭቶ ዱቄቱን በጠርሙስ አስቀምጦ እስከ 1 ወር ድረስ ለማስክ መጠቀም ይቻላል 

1 ማንኪያ የግራዋ ዱቄት ከትንሽ ሙቅ ውሃ ጋር አድርጎ ማቡካትና ፊትን ቀብቶ 15 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይቻላል 

የግራዋ ማስክ ብጉርን ለማጥፋት ከመርዳትም አልፎ ቆዳን ከጎጂ ኬሚካሎች በመጠበቅ ቆዳ ቶሎ እንዳያረጅ ይረዳል

ለብጉርና ለነጠብጣቦች 

ግራዋ በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ቆዳው ሳይጎዳ ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል ቆዳም ቶሎ እንዳያረጅ ይከላከልለታል

ከ10-15 የሚሆን የግራዋ ቅጠል ፤ 4 የሾርባ ማንኪያ ውሃ፤ ትንሽ ንፁህ እርድ (ምንም ቅመም ያልተጨመረበት) 2 ማንኪያ የእሬት ፈሳሽ aloe Vera gel 

ሁሉንም አንድ ላይ አድርጎ ፈጭቶ በንፁህ ፊት ላይ መቀባትና ትንሽ ማሸት በኻላም 20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይሄን ማስክ በሳምንት 3 ጊዜ በመቀባት ብጉርንና ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ማጥፋት ይቻላል 

ለሚያበራ ቆዳ

የግራዋ ቅጠል ከ10-15 ፤ የእሬት ፈሳሽ 2 የሾርባ ማንኪያ፤ 1ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ፤ 1 ማንኪያ ማር 

የግራዋውን ቅጠሎች ከትንሽ ውሃ ጋር መፍጨትና የእሬቱን ፈሳሽ፤የሎሚውን ጭማቂና ማሩን መጨመርና መፍጨት ከዛም በንፁህ ፊት ላይ ውህዱን ቀብቶ ከ2-4 ለሚሆን ደቂቃ በክቡ ማሸት ከዛ ለ20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ 

ግራዋ ቅጠል ብዙ ቫይታሚኖችና ማእድናትን ስለያዘ ብጉርና፤ ነጠብጣቦች እንዲጠፉ በማድረግ ቆዳ የሚያበራና ለስላሳ እንዲሆን ያደርጋል ይሄን ማስክ በሳምንት 3 ጊዜ ማድረግ ይቻላል

የፊት ማስክ: እርጥቡን የግራዋ ቅጠል ትንሽ ውሃ ጨምሮ እስኪልም መፍጨትና ፊትን አዳርሶ መቀባት ፈሳሹ የቆዳ ቀዳዳዎችን ዘልቆ እንዲገባ ለ20 ደቂቃዎች ማቆየትበንጹህ ውሃ መታጠብ ይህንን ማስክ በየቀኑ በመቀባት በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማየት ይቻላል

ጥርት ላለ ፊት

ከሻወር በፊት የግራዋን ቅጠል አጥቦ በእጅ በማሸት አረፋ እንዲወጣው ማድረግና ይሄን አረፋ ቆዳ ላይ ተቀብቶ ለ30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ለሰውነት ቆዳ ጠቃሚ ነው

ይህን በየቀኑ በማድረግ የሰፉ የቆዳ ቀዳዳዎች ብጉር ጥቁር ነጠብጣቦች ጭርትና የመሳሰሉት ታሪክ ሆነው ይቀራሉ በግራዋ ቅጠል መታጠብ ቆዳ እንዲያበራ ከማድረግ ባለፈ ፈገግ ያለ ቀለም እንዲይዝ ይረዳል ቆዳን የማንጣት ባህሪ አለው

ግራዋውን ጨምቆ ለፊት መታጠቢያነትም መጠቀም ይቻላል

የግራዋን ጭማቂ በጥጥ እየነከሩ ፊትን መቀባትና ለ30 ደቂቃዎች አቆይቶ መታጠብ ቆዳን ጥርት ያደርጋል

 የግራዋን ጭማቂ ስታስቀምጡ ፍሪጅ ውስጥ ከ5 ቀን በላይ ማስቀመጥ አይኖርባችሁም 

 ለፀጉር

ግራዋ ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዲያንፀባርቅ፡ ቀለሙን ጠብቆ እንዲቆይ በተለይ ጥቁረቱን፡  ጠብቆ እንዲቆይ፣ እንዳይደርቅና እንዳይሰባበር ይረዳል 

እርጥቡን የግራዋ ቅጠል ፈጭቶ ውሃውን ለፀጉር መታጠቢያነት በመጠቀም የፀጉርን እድገት ማፋጠን ይቻላል

የግራዋን ቅጠል በእጅ በደንብ ማሸት ውሃው እስኪወጣና አረፋማ እስኪሆን ጨምቆ በእቃ ማጠራቀምና በዚህ ፈሳሽ ፀጉርን መታጠብ ከዛም በንጹህ ውሃ ማለቅለቅ ይህን ደጋግሞ በማድረግ ፀጉር ቶሎ እንዲያድግ መርዳት ይቻላል 

ግራዋን እንደ ሻምፖ…

ንፁህ የግራዋ ቅጠል ቀጥፎ ማጠብና ፈጭቶ በማጥለያ አጥልሎ ጠርሙስ ውስጥ መክተት ከፈለጋችሁ ኮኮናት ወይም የወይራ ዘይት አብራችሁ ጨምራችሁ  ፀጉርን በተለይ ደግሞ የራስ ቅል ቆዳን ቀብቶ ለ1 ሰአት ያክል ሸፍኖ ማቆየትና በውሃና በሳሙና መታጠብ ነው 

ይሄ ማስክ ፀጉርን አንፀባራቂና ብዙ እንዲሆን ያደርጋል ፤ እንዳይያያዝ እንዲፍታታ ያረጋል እንደኮንዲሽነር ፤

 ፎረፎርን ያጠፋል ፤ ለሚያሳክክና ጭርት ላለበት የራስ ቅልም መፍትሄ ይሰጣል 

ይሄን ማስክ በሳምንት 2 ጊዜ መጠቀም ይቻላል

ግራዋ ለሁሉም አይነት የቆዳ አይነቶች የሚሆን ቢሆንም ሴንሲቲቭ የሆነ የቆዳ አይነት ካላችሁ ግን የቆዳ ሃኪም መጀመሪያ ሳታማክሩ ግራዋ ቅጠልን ለቆዳችሁ አትጠቀሙ  

   / @lavender1626  

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ቀይ ስር ሆይ ይቅር በለን! _ብዙ ያልተነገረላቸው የቀይ ስር አስገራሚ ጥቅሞች! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

ቀይ ስር ሆይ ይቅር በለን! _ብዙ ያልተነገረላቸው የቀይ ስር አስገራሚ ጥቅሞች! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

የአለም ሳይንቲስቶችን ትኩረት እየሳበ የመጣው አስደናቂው ቅመም በፈዋሽነት ባህሪው ይደነቃሉ | #drhabeshainfo | #legcramp #kneepain

የአለም ሳይንቲስቶችን ትኩረት እየሳበ የመጣው አስደናቂው ቅመም በፈዋሽነት ባህሪው ይደነቃሉ | #drhabeshainfo | #legcramp #kneepain

የሐብሐብ ጥቅም [ቅምሻ] ዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Watermelon | Dr Ousman Muhammed

የሐብሐብ ጥቅም [ቅምሻ] ዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Watermelon | Dr Ousman Muhammed

አገር በቀል ዕፀዋት ክፍል ፩ (ager bekel estewat part 1) (Indigenous Plants part 1)

አገር በቀል ዕፀዋት ክፍል ፩ (ager bekel estewat part 1) (Indigenous Plants part 1)

3 травы для ГУСТОТЫ ВОЛОС после 50 | Результат через 2 недели ✨

3 травы для ГУСТОТЫ ВОЛОС после 50 | Результат через 2 недели ✨

የግራዋ የፈውስ በረከቶች

የግራዋ የፈውስ በረከቶች

⚡СРОЧНО! Зеленский ПОСЛАЛ Путина ПОСЛЕ ПЕРЕГОВОРОВ! (ВИДЕО) РФ ПОСТАВИЛИ НА МЕСТО. Развязка БЛИЗКО

⚡СРОЧНО! Зеленский ПОСЛАЛ Путина ПОСЛЕ ПЕРЕГОВОРОВ! (ВИДЕО) РФ ПОСТАВИЛИ НА МЕСТО. Развязка БЛИЗКО

ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf

ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf

⚡ГОРДОН: Реальный СЦЕНАРИЙ ОКОНЧАНИЯ ВОЙНЫ! РАЗВАЛ РФ НЕИЗБЕЖЕН. РФ обратилась к Зеленскому

⚡ГОРДОН: Реальный СЦЕНАРИЙ ОКОНЧАНИЯ ВОЙНЫ! РАЗВАЛ РФ НЕИЗБЕЖЕН. РФ обратилась к Зеленскому

የጦስኝ  ጥቅሞች ለፀጉር  ለፊት ለአፍ / Benefits of Thyme for our face , hair and mouth health

የጦስኝ ጥቅሞች ለፀጉር ለፊት ለአፍ / Benefits of Thyme for our face , hair and mouth health

ቆዳ ይወጥራል ፊት ያቀላል ተጠቀሙት ይህን ክሬም Carrot Cream For Face 1ሳምንት ቻሌንጅ

ቆዳ ይወጥራል ፊት ያቀላል ተጠቀሙት ይህን ክሬም Carrot Cream For Face 1ሳምንት ቻሌንጅ

ለመድሃኒትነት የሚጠቅሙ እፅዋት ስም - names of Ethiopian medicinal plants and herbs - Part 1

ለመድሃኒትነት የሚጠቅሙ እፅዋት ስም - names of Ethiopian medicinal plants and herbs - Part 1

ቀበርቾ ወይም ቆስጥ ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ [ቅምሻ] በዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Dr Ousman Muhammed

ቀበርቾ ወይም ቆስጥ ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ [ቅምሻ] በዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Dr Ousman Muhammed

💥СРОЧНО! Буданов УСТОИЛ АД делегации РФ в ЖЕНЕВЕ. Трамп ПОСЫПАЛСЯ от УГРОЗ Путина

💥СРОЧНО! Буданов УСТОИЛ АД делегации РФ в ЖЕНЕВЕ. Трамп ПОСЫПАЛСЯ от УГРОЗ Путина

Turun Bulle

Turun Bulle

እርጥብ ምግብ አሰራር / እርጥብ አሰራር (erteb aserar yetsom) ertib aserar እርጥብ አሰራር የፆም

እርጥብ ምግብ አሰራር / እርጥብ አሰራር (erteb aserar yetsom) ertib aserar እርጥብ አሰራር የፆም

100% እርግጠኛ ተአምረኛው የሽበት ማጥፊያ በፎቶም ጭምር ምስክርነት እየደረሰኝ ነው በርቱ// gray hair natural treatment

100% እርግጠኛ ተአምረኛው የሽበት ማጥፊያ በፎቶም ጭምር ምስክርነት እየደረሰኝ ነው በርቱ// gray hair natural treatment

3 лучших натуральных продукта, богатых коллагеном, для стареющей кожи, волос и суставов (лучше, ч...

3 лучших натуральных продукта, богатых коллагеном, для стареющей кожи, волос и суставов (лучше, ч...

ሂሩት በቀለ እና ካሳሁን ገርማሞ የቴዲ አፍሮ አባት - ንኪው ባንገትሽ * Hirut Bekele and Kassahun Germamo - Nekiw Bangetesh

ሂሩት በቀለ እና ካሳሁን ገርማሞ የቴዲ አፍሮ አባት - ንኪው ባንገትሽ * Hirut Bekele and Kassahun Germamo - Nekiw Bangetesh

የአብሽ ጥቅም ዶ/ር ዑስማን መሐመድ አብዱ | Dr Ousman Muhammed

የአብሽ ጥቅም ዶ/ር ዑስማን መሐመድ አብዱ | Dr Ousman Muhammed

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]