ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ግን አንድ ነገር አውቃለሁ (gin ande neger awkalehu) Pastor Tesfaye Gabiso Cover

Автор: Psalms Tune

Загружено: 2026-02-04

Просмотров: 631

Описание: ግን አንድ ነገር አውቃለሁ (gin ande neger awkalehu) Pastor Tesfaye Gabiso Cover

[Verse 1]
ለምን ወደድከኝ አልልህም
በእርግጥ ወደኸኛል
የፍቅርህ መግለጫ ይሄ ነው
ለኔ ተወግተሃል
አንተ ለኔ የሆንከውን ያህል
እኔ ላንተ አልሆንኩም
ምን ያህል እንደሆን አላውቅም
ለክቼ አላየሁም

[Chorus]
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ

[Instrumental]

[Verse 2]
ከእርግማን ስለዋጀኸኝ ሞተህ
ሸክሜን ስለወሰድክ
በመንፈስ ቅዱስ ስለሞላኸኝ
ነፍሴን ስለባረክ
ጸጋን አብዝተህ ስለሰጠኸኝ
ከቶም ስላልተውከኝ
ምን ያህል እንደሆን አላውቅም
ለክቼ አላየሁም

[Chorus]
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ

[Instrumental]

[Verse 3]
ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ
በህይወቴ ላክብርህ
ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም
ሁልጊዜ ሳሳዝንህ
ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ
የትም እየቀረሁ
ፍጹም ስላላፈራሁ ኢየሱስ
ከፍቶኝ አለቅሳለሁ

[Chorus]
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ

#protestantmezmur #mezmur #liveworship #habesha #mezemure

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ (gin ande neger awkalehu) Pastor Tesfaye Gabiso Cover

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

እንዲሁ በዋዛ - MESFIN GUTU COVER SONG

እንዲሁ በዋዛ - MESFIN GUTU COVER SONG

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

ውለታው ፡ አለብኝ (Wuletaw Alebegn) - መስፍን ፡ ጉቱ

ውለታው ፡ አለብኝ (Wuletaw Alebegn) - መስፍን ፡ ጉቱ

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

ልመለስ (Limeles)—Daniel Amdemichael—revisited by @ronenstrings

ልመለስ (Limeles)—Daniel Amdemichael—revisited by @ronenstrings

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

የኔ ጌታ ወድሀለሁ Dagi Tilahun  revisited by @ADISZEMA

የኔ ጌታ ወድሀለሁ Dagi Tilahun revisited by @ADISZEMA

ለኔ ያለህ ትኩረት (Lene Yaleh Tikuret) - Meskerem Getu Cover Song

ለኔ ያለህ ትኩረት (Lene Yaleh Tikuret) - Meskerem Getu Cover Song

ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa |  Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship

ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa | Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship

አንዳንድ ጊዜ (Andande gize) - New Protestant Cover Song @PsalmsTune-c6n

አንዳንድ ጊዜ (Andande gize) - New Protestant Cover Song @PsalmsTune-c6n

ይድነቃቸው ተካ | ቸኮለብኝ ልቤ | Yidnekachew Teka | chekolebgn lbe | eliron lyrics

ይድነቃቸው ተካ | ቸኮለብኝ ልቤ | Yidnekachew Teka | chekolebgn lbe | eliron lyrics

🔴የሰይጣንን ስልት እወቁበት - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴የሰይጣንን ስልት እወቁበት - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች | Praise and Worship | Ethiopian Amharic Collection

ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች | Praise and Worship | Ethiopian Amharic Collection

እጅግ መሳጭ የፀሎት መዝሙሮች (አቤቱ Hallelujah )

እጅግ መሳጭ የፀሎት መዝሙሮች (አቤቱ Hallelujah )

20 ምርጥ መዝሙሮች ስብስብ ll እየሱስ

20 ምርጥ መዝሙሮች ስብስብ ll እየሱስ

በየቀኑ  |Beyekenu| ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን |Singer  Yakob Million| Original Song By Azeb Hailu

በየቀኑ |Beyekenu| ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን |Singer Yakob Million| Original Song By Azeb Hailu

ሲወድ ጌታ- sewed geta-Addisalem Assefa -Retouched By @DivineToneet

ሲወድ ጌታ- sewed geta-Addisalem Assefa -Retouched By @DivineToneet

መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1

መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1

ያኔ እንደወደደኝ

ያኔ እንደወደደኝ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]