አንዳንድ ጊዜ (Andande gize) - New Protestant Cover Song
Автор: Psalms Tune
Загружено: 2026-02-06
Просмотров: 219
Описание:
New AI COVER GOSPEL SONG
[Verse 1]
አንድ አንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ
መከራ ችግር ሲበዛብህ
አንድ እንኳን ብታጣ የሚረዳህ
የሱስ አጠገብህ አለልህ
ዘመዶችህ ቢንቁህ ቢጠሉህ
ጓደኞችህ ሁሉ ቢከዱህ
ቀኑ የጨለመብህ ቢመስልህ
ኢየሱስ አለ አጠገብህ
[Chorus]
አንድ አንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ
መከራ ችግር ሲበዛብህ
አንድ እንኳን ብታጣ የሚረዳህ
የሱስ አጠገብህ አለልህ
[Verse 2]
ስራ ብታጣ ጭንቀት ቢይዝህ
ተራራ ከፊትህ ቢታይህ
ተስፋ ቆርጠር ሁሉ ሲጠፋብህ
ጌታ ኢየሱስ አለ አጠገብህ
እንደነ ሲድራቅ ብትገባ እሳት
በአንበሳ ጉድጓድ ብትከተት
አንዳች አትሆንም እና አትፍራ
ኢየሱስ አለ ከአንተ ጋራ
[Chorus]
አንድ አንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ
መከራ ችግር ሲበዛብህ
አንድ እንኳን ብታጣ የሚረዳህ
የሱስ አጠገብህ አለልህ
[Bridge]
በማዕበል ሰጥመህ ብትዋዥቅ
በበሽታ ስቃይ ብትማቅቅ
የሚረዳህም አንዳች ባታገኝ
ይልሃል ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነኝ
ሞት አፍጥጦብህ ድንገት ቢመጣብህ
መግቢያ መውጫውም ቢጠፋብህ
ቀጥ ብለህ ቁም ሳትጠራጠር
አዳኝ ኢየሱስ ነው ከአንተ ጋር
[Chorus]
አንድ አንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ
መከራ ችግር ሲበዛብህ
አንድ እንኳን ብታጣ የሚረዳህ
የሱስ አጠገብህ አለልህ
#mezmur #cover #ai
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: