⚠️ ይህን ምልክት ካያችሁ ተጠንቀቁ ! እግዚአብሔር ሰዎችን ከህይወታችሁ እያወጣ መሆኑን የሚያሳዩ 8 ምልክቶች
Автор: DASS media ዳስ ሚዲያ
Загружено: 2025-12-16
Просмотров: 443
Описание:
እግዚአብሔር "ተወው!" እያለህ አንተ አጥብቀህ የያዝከው ሰው አለ? 🤔 እነዚህን 8 ምልክቶች ካየህ ቆም ብለህ አስብ!
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ ላይ እግዚአብሔር ሰዎችን ከህይወታችሁ ለምን እና እንዴት እንደሚያወጣ የሚያሳዩ 8 ወሳኝ መንፈሳዊ ምልክቶችን እንመለከታለን። አንዳንዴ መለያየት በረከት ነው፤ መዘጋጋትም ጥበቃ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የምታገኟቸው ነጥቦች፡-
✅ የመንፈስ አለመመቸትና የሰላም ማጣት
✅ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያዎችና እንቅፋቶች
✅ ግንኙነቱ ከእግዚአብሔር አላማ ሲያርቀን
✅ በረከት የመሰለ የጠላት ወጥመድ
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ህይወታችሁን ፈትሹ። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረግ አትርሱ።
🔔 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #EthiopianOrthodox #SpiritualGrowth #MihreteabAsefa #Sibket #RelationshipAdvice
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: