ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Passion || Mission || Profession

Автор: Dr. Eyob Mamo

Загружено: 2024-04-22

Просмотров: 4954

Описание: ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም
1. ጽኑ ፍላጎት (Passion) ለአንድ ነገር ተሰጥኦ ሲኖረንና ያንን ነገር የማድረግ ፍቅር ሲኖረን የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡
2. ተልዕኮ (Mission) አንድ የማድረግ ፍቅር ሲኖረንና ያ የምናደርገው ነገር ጠቃሚ የሆነ ነገር ሲሆን የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡
3. የስልጠና ሞያ (Profession) ለምናደርገው ነገር ሞያ ሲኖረንና ያንንም በማድረጋችን ትርፋማነት ሲመጣ የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡

ሲሰበሰቡ . . .
1. ጽኑ ፍላጎት (Passion) እንዲህ ይለናል፡- ማድረግ የምትወደውን ነገር አድርግ (Do what you love)፡፡
2. ተልዕኮ (Mission) እንዲህ ይለናል፡- በዙሪያ ያለው ዓለም የሚያስፈልገውን ነገር አድርግ (Do what the world needs)፡፡
3. የስልጠና ሞያ (Profession) እንዲህ ይለናል፡- ዋጋ የሚከፍልህን ነገር አድርግ (Do what you can be rewarded for)፡፡

አንዱ ሲጎድል . . .
1. የጽኑ ፍላጎት (Passion) መጉደል፡- ጽኑ ፍላጎት (Passion) በሚጎድበት ጊዜ የምንሰራው ነገር በፍቅርና እየወደድነው ስለማናደርገው መነሳሳቱ፣ ፍቅሩና ግለቱ አይኖረንም፡፡
2. የተልዕኮ (Mission) መጉደል፡- ተልዕኮ (Mission) በሚጎድልበት ጊዜ የምንሰራው ነገር ለሕብረተሰቡ ጥቅም የሚውልበትን ነገር ስለምናጣው ተጽእኖ-ቢስ እንደሆንን ይሰማናል፡፡
3. የስልጠና ሞያ (Profession) መጉደል፡- የስልጠና ሞያ (Profession) በሚጎድልበት ጊዜ የምንሰራው እኛን ስለማይከፍለንና ስለማይደግፈን በኑሯችን ትግል ውስጥ እንገባለን፡፡




#passion #mission #profession

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Passion || Mission || Profession

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...

በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...

የፍሬያማነት ምስጢር//ዶ/ር ገመቺስ ደስታ//New Creation Church//Apostle Japi

የፍሬያማነት ምስጢር//ዶ/ር ገመቺስ ደስታ//New Creation Church//Apostle Japi

ደም: ሰው ኢየሱስ በውስጡ ካልገባ በስተቀር በራሱ ሕይወት የለውም | ከፍል 8 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ደም: ሰው ኢየሱስ በውስጡ ካልገባ በስተቀር በራሱ ሕይወት የለውም | ከፍል 8 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

መናገር እና መልፍለፍ ይለያያል//በሰዎች ፊት ንግግር ማድረግ ለምትፈሩ//በ አሰልጣኝ አጥናፍ ገ/መድህን// basics of public speaking

መናገር እና መልፍለፍ ይለያያል//በሰዎች ፊት ንግግር ማድረግ ለምትፈሩ//በ አሰልጣኝ አጥናፍ ገ/መድህን// basics of public speaking

5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች  || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ፈጣሪ እንድንሰቃይ አልፈጠረንም ፣ ህይወትም ትግል አይደለም (ለምን ህይወት ትግል እንደሆነባችሁ ላሳያችሁ)

ፈጣሪ እንድንሰቃይ አልፈጠረንም ፣ ህይወትም ትግል አይደለም (ለምን ህይወት ትግል እንደሆነባችሁ ላሳያችሁ)

🛑Passion : የለኝም | I don’t have Passion !🛑

🛑Passion : የለኝም | I don’t have Passion !🛑

ዶ/ር እዮብ ማሞ

ዶ/ር እዮብ ማሞ "መገፋት እና መንስኤዎቹ" አስተማሪ ቆይታ እንመካከር //በቅዳሜ ከሰአት //

"ብታምኑም ባታምኑም ሶስት ሃብቶች አላችሁ!" Dr. Eyob Mamo ሶስቱ ሃብቶች || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ #ስነወርቅ_ታዬ

◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ #ስነወርቅ_ታዬ

ዘመቻ

ዘመቻ "ትግራይ-ኦፕሬሽን" አዲስ የወጣ መረጃ!ትልቁ ከተማ ተለቀቀ!ኃይሉ ፈረሰ!ፋኖን ተቀላቀሉ!ሽሬ! ሸዋሮቢት! ደብረታቦር! አፋር! መኮይ!

በንግድ ዓለም የጠቀሙኝ 3 ነገሮች! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

በንግድ ዓለም የጠቀሙኝ 3 ነገሮች! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

የሰዎችን አብሮነት ማጣት ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን አጓጉል ባህሪያት ግለጹ|| Dr. Eyob Mamo ||ተቀባይነትን ለማጣት ቀላሉ መንገድ!  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የሰዎችን አብሮነት ማጣት ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን አጓጉል ባህሪያት ግለጹ|| Dr. Eyob Mamo ||ተቀባይነትን ለማጣት ቀላሉ መንገድ! በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?

Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?

የሚያድግ ቢዝነስ መገንባት || Building A Business That Grows - Part 3

የሚያድግ ቢዝነስ መገንባት || Building A Business That Grows - Part 3

የኤርትራ መንግሥት አጸፋ ምላሽ?፣

የኤርትራ መንግሥት አጸፋ ምላሽ?፣ "በአስቸኳይ ለቀህ ውጣ"፣ "ከፀብ አጫሪነትና ወረራ ታቀብ"

ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ  ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

" እንደ ድሮው አትናደዱም ፤ በፅናት በሳል ትሆናላችሁ " ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Kerbe | Shanta

⚡️ Тяжёлая техника РФ вошла в город || Киев заявил о мощных боях

⚡️ Тяжёлая техника РФ вошла в город || Киев заявил о мощных боях

From Mental Struggles to Mental Strength: A Journey of Healing and Purpose | Noem Chhunny

From Mental Struggles to Mental Strength: A Journey of Healing and Purpose | Noem Chhunny

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]