ደም: ሰው ኢየሱስ በውስጡ ካልገባ በስተቀር በራሱ ሕይወት የለውም | ከፍል 8 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
Автор: Prophet Binyam Mathewos
Загружено: 2026-02-08
Просмотров: 56
Описание:
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ሰፊ በሆነ መልኩ ስለ ደም ያልተዳሰሱ ሀሳቦችን አንስቶ አስተምሯል።
ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • ደም: ሰው ኢየሱስ በውስጡ ካልገባ በስተቀር በራሱ ሕይወት የለውም ... ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት።
በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦
ለየትኛውም ችግር የኢየሱስ ደም መፍትሄ መሆን ይችላል።
ሁሉም ነገር ትክክለኛ መልኩ ያለው በክርስቶስ ነው።
መፅሐፍ ቅዱስ በመገረፉ ቁስል ተፈውሳቿል ካለ በኃላ ለመፈወስ መፀለይ አይቻልም።
ሰው ኢየሱስ በውስጡ ካልገባ በስተቀር በራሱ ሕይወት የለውም።
ኢየሱስ በደሙ አማካኝነት በአማኞች ውስጥ መኖር ጀምሯል።
ቤተክርስቲያን ከኢየሱስ ጋር አንድ ሆናለች።
ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ።
🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ!
📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ
Telegram: @ProphetBinyamMathewos
YouTube: @prophetbinyammathewos
ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦
📞 +251987667454
📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo
📧 Email: [email protected]
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: