ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Автор: Asfaw Bekele Official

Загружено: 2022-05-11

Просмотров: 29821

Описание: የመልእክቱ ጸሀፊ እራሱ ጳውሎስ መሆኑ መልእክቱ ይገልጻል 1፣1 እና 3፣1 ይህ መልእክት ኤፌሶንን ጨምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲደርስ የተጻፈ ዘዋሪ ደብዳቤ ሳይሆን አይቀርም 1፣1፣15 6፣21-23 ፤

ጳውሎስ የቆላስያስን መጽሀፍ በጻፈበት ጊዜ በ60 አመተ ምህረት ግድም በሮም እስር ቤት እያለ ይህንን ደብዳቤ ጽፎታል፤ 3፣1 እና 4፣1 6፤20

የኤፌሶን ከተማ በትንሹ እስያ በዛሬዋ ቱርክ ምእራፍ ክፍል ከሚገኙት ከተሞች እጅግ የታወቀች ከተማ ነበረች። ከተማዋ ወደ ኤዥያን ባህር በሚፈሰው የካይስተር ወንዝ ላይ አንድ ወደብ ነበራት ታላላቅ የንግድ መንገዶች አቋርጠው በሚያልፉበት ቦታ ላይ የተመሰረተች ስለሆነች የንግድ ማእከል ለመሆን በቅታለች።

ግሪኮች አርጤምስ ሮማውያን ዲያና የሚሏት ጣአኦት አምላክ ቤተመቅደስ በዚችው ከተማ ይገኝ ነበር። ጳውሎስ በኤፌሶን ሶስት አመት ያህል ተቀምጦ የወንጌል ስርጭት ማእከል አድርጓት ነበር ሐዋርያት 19፤10
በዚያን ጊዜ የነበረችው ቤተክርስቲያን በአንድ ወቅት አድጋ ተስፋፍታ ነበር በኋላ ግን በራእይ 2፤1-7 ያለው ማስጠንቀቂያ ተሰጣት
የመልእክቱ ይዘት እንደ ሌሎቹ የጳውሎስ መልእክቶቸ የስህተት ትምህርት ወይንም ነቀፌታን በተመለከተ የሚያወሳው ነገር የለም። መልእክቱን ሲጽፍ የአንባቢዎችን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም እቅድና የጸጋውን ጥልቀት ይበልጥ እንዲረዱና እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያለውን ታላቅ ግብ እንዲያደንቁና በዛ ውስጥ መኖር እንዲችሉ ነው ሲሆን ቅዱሳን በክርስቶስ ያላቸውን ህብረትና ማንነት እንዲያውቁና እርስ በእርስም እንደ አካል አንድነትን በመጠበቅ እንዴት መገንባትና ማደግ እንዳለባቸው ለማስተማር ነው።

መጽሀፉን ሁለት መክፈል እንችላለን
፩ኛ ከምእራፍ 1-3 ከክርስቶስ ጋር ስላለን ህብረት
፪ኛ ከምእራፍ 4-6 የክርስቶስ አካል ስለሆነች ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን አንድነት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

December 26, 2025

December 26, 2025

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን  Ephesians

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን Ephesians

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች  | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ፓስተር አስፋው በቀለ | የጽዮን አምልኮ መሪዎች  | Feb 1, 2026

ፓስተር አስፋው በቀለ | የጽዮን አምልኮ መሪዎች | Feb 1, 2026

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ህግና ጸጋ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ህግና ጸጋ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1

የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1

ዘመዴ: ጠቅላይ ሚንስትር በዚህ ደረጃ እንዴት ይዋሻል አብይ አህመድ ንቆናል ተዋርደናል

ዘመዴ: ጠቅላይ ሚንስትር በዚህ ደረጃ እንዴት ይዋሻል አብይ አህመድ ንቆናል ተዋርደናል

እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew

TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew

አስተውሎት፤ በኤፌሶን ምዕራፍ 1 እና 2 ላይ የተደረገ የጥልቀት ውይይት ። ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 1 & 2

አስተውሎት፤ በኤፌሶን ምዕራፍ 1 እና 2 ላይ የተደረገ የጥልቀት ውይይት ። ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 1 & 2

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች  ክፍል አንድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ክፍል አንድ

ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 1 ~ የመግቢያ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com

ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 1 ~ የመግቢያ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com

ቴዎ-ፋኒ  (የመለኮት መገለጥ)   #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube

ቴዎ-ፋኒ (የመለኮት መገለጥ) #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube

#4 የክብር አባት የሆነውን ... ይበልጥ እንድታውቁት ... (1፡15-19) የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

#4 የክብር አባት የሆነውን ... ይበልጥ እንድታውቁት ... (1፡15-19) የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች  | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]