ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Автор: Asfaw Bekele Official

Загружено: 2022-05-13

Просмотров: 19016

Описание: የመልእክቱ ጸሀፊ እራሱ ጳውሎስ መሆኑ መልእክቱ ይገልጻል 1፣1 እና 3፣1 ይህ መልእክት ኤፌሶንን ጨምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲደርስ የተጻፈ ዘዋሪ ደብዳቤ ሳይሆን አይቀርም 1፣1፣15 6፣21-23 ፤

ጳውሎስ የቆላስያስን መጽሀፍ በጻፈበት ጊዜ በ60 አመተ ምህረት ግድም በሮም እስር ቤት እያለ ይህንን ደብዳቤ ጽፎታል፤ 3፣1 እና 4፣1 6፤20

የኤፌሶን ከተማ በትንሹ እስያ በዛሬዋ ቱርክ ምእራፍ ክፍል ከሚገኙት ከተሞች እጅግ የታወቀች ከተማ ነበረች። ከተማዋ ወደ ኤዥያን ባህር በሚፈሰው የካይስተር ወንዝ ላይ አንድ ወደብ ነበራት ታላላቅ የንግድ መንገዶች አቋርጠው በሚያልፉበት ቦታ ላይ የተመሰረተች ስለሆነች የንግድ ማእከል ለመሆን በቅታለች።

ግሪኮች አርጤምስ ሮማውያን ዲያና የሚሏት ጣአኦት አምላክ ቤተመቅደስ በዚችው ከተማ ይገኝ ነበር። ጳውሎስ በኤፌሶን ሶስት አመት ያህል ተቀምጦ የወንጌል ስርጭት ማእከል አድርጓት ነበር ሐዋርያት 19፤10
በዚያን ጊዜ የነበረችው ቤተክርስቲያን በአንድ ወቅት አድጋ ተስፋፍታ ነበር በኋላ ግን በራእይ 2፤1-7 ያለው ማስጠንቀቂያ ተሰጣት
የመልእክቱ ይዘት እንደ ሌሎቹ የጳውሎስ መልእክቶቸ የስህተት ትምህርት ወይንም ነቀፌታን በተመለከተ የሚያወሳው ነገር የለም። መልእክቱን ሲጽፍ የአንባቢዎችን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም እቅድና የጸጋውን ጥልቀት ይበልጥ እንዲረዱና እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያለውን ታላቅ ግብ እንዲያደንቁና በዛ ውስጥ መኖር እንዲችሉ ነው ሲሆን ቅዱሳን በክርስቶስ ያላቸውን ህብረትና ማንነት እንዲያውቁና እርስ በእርስም እንደ አካል አንድነትን በመጠበቅ እንዴት መገንባትና ማደግ እንዳለባቸው ለማስተማር ነው።

መጽሀፉን ሁለት መክፈል እንችላለን
፩ኛ ከምእራፍ 1-3 ከክርስቶስ ጋር ስላለን ህብረት
፪ኛ ከምእራፍ 4-6 የክርስቶስ አካል ስለሆነች ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን አንድነት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ቆላስይስ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ቆላስይስ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

በሳል የመሆን መንገዶች||በሳል ሁኑ እግዚአብሔርን ማገልገያ ነው||😍||ብቁ ሁኑ

በሳል የመሆን መንገዶች||በሳል ሁኑ እግዚአብሔርን ማገልገያ ነው||😍||ብቁ ሁኑ

ዘመዴ: ጠቅላይ ሚንስትር በዚህ ደረጃ እንዴት ይዋሻል አብይ አህመድ ንቆናል ተዋርደናል

ዘመዴ: ጠቅላይ ሚንስትር በዚህ ደረጃ እንዴት ይዋሻል አብይ አህመድ ንቆናል ተዋርደናል

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች  ክፍል አንድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ክፍል አንድ

TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew

TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል  - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ

ሰማያዊው ተሃድሶ!!!  በፓ/ር  አስፋው በቀለ!!  ሊሰማ የሚገባው ድንቅ እውነት!!! ክፍል # 1

ሰማያዊው ተሃድሶ!!! በፓ/ር አስፋው በቀለ!! ሊሰማ የሚገባው ድንቅ እውነት!!! ክፍል # 1

ኤፌሶን ትምህርት 2፡ በክርስቶስ መረጠን  በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 2 by Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 2፡ በክርስቶስ መረጠን በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 2 by Mamusha Fenta

መንፈሳዊ ውጊያ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church | #2023

መንፈሳዊ ውጊያ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church | #2023

ወደ ኤፌሶን ሰዎች | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido |6 October 2022

ወደ ኤፌሶን ሰዎች | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido |6 October 2022

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች  | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የእግዚአብሔር መንግስት ክፍል 1 / kingdom of God  part 1

የእግዚአብሔር መንግስት ክፍል 1 / kingdom of God part 1

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #2____በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #2____በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1

የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1

እምነት ምንድን ነው ?  (ክፍል 1) WHAT IS FAITH ? I ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ

እምነት ምንድን ነው ? (ክፍል 1) WHAT IS FAITH ? I ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ

Ethiopia news I Feb 08, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

Ethiopia news I Feb 08, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

"የገላትያ መልዕክት ጥናት ክፍል 3" |በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ| Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]