ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

HIKEM 1 || እኔስ ቀናሁበት አዲስ የህብረት ነሺዳ ||

Автор: AL Faruq Tube

Загружено: 2022-03-26

Просмотров: 1910196

Описание: መግቢያ፡ (0:00)
እንጉርጉሮ፡ (0:26)
ነሺዳ፡ (01:46)
እንጉርጉሮ፡ (05:31)
ነሺዳ፡ (07:46)
ድቤ፡ (10:51)

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
   / alfaruqtube  
የፌስቡክ ገፅ ||
  / ​​...​  
ቴሌግራም ||
https://t.me/alfaruqtube

***********

እንጉርጉሮ ( ሙሃባዉ )
:::::::::::::::::::::::

መሀባውን ይዞ የለም የሚቸገር
መሃባው ክብረት ነው በሁለቱም አገር
ግን መቻል አቃተኝ የናፍቆቱን ነገር
በቀለም አይሰፍር ወይ ባፍ አይነገር
ሆኖልኝ ገር በገር እስካልዘየርኩሁ
።።።

የደግነት ምንጩ የዝነት መናገሻው
የከረሙ መንበር የወህዩ መፍሰሺያው
ወዳጅሁ ነኝ ያንቱ ሌላን የማልሻው
ሸውቅሁ ያሳሰረኝ ያረገኝ እንዳሻው
ማብረጃ ማርከሻው አንቱ ኖት ልይሁ
።።።።።

የደመቀው መልኩ ከንጋት ጠሃይ
ማተም የተመታው ከተከሻው ላይ
አልመጣም አይመጣም ጀማሉን መሳይ
ባይኖሩበት አይደል ባይሆኑ እሱ ላይ
በመሬት የቀናው ላይኛው ሰማይ
...።።።።

⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ
⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ

⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ
⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ
።።።።።።።።

ያለሙ ረህመቱ ----------
ቢጠና ናፍቆቱ
በተራመዱበት
ቀናሁ በመሬቱ
።።።።

ባቀፈው ያን ጀማል ------------
ባቀፈው ያን ውበት
በመዲናው መሬት
እኔስ ቀናሁበት

።።።

ሐቢቢ ያለሙ ረህመት አይነታው --------
ለሰማይ ለምድርም ከብዷል ውለታው
ጦር ሳይመዝ በዝነቱ ብቻ በርጋታው
ጠላቱን በሃያል ፍቅሩ የረታው
።።።።

ነግ ዛሬም እንደትላንቱ -------------
ቀለሜ አያውቅ ያላንቱ
ሙራዱ ሆነሁ ምኞቱ
ለሌላው አይዞርም ፊቱ
።።።።

⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ
⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ

⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ
⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ
።።።።።።።።

።።።

አስቀናኝ በትሩም------------
ቀልቤን አላዘዘው
ቀመሩል አንቢያእ
የተመረኮዘው
።።።።

ናፍቆቴ ማያርፈው -------------
ቅናቴ ማይሰንፈው
በቀለሜም ቀናሁ
ስሙን በሚፅፈው
።።

ማይገኝ ቅንጣትም እንከን ከሃሉ -----
ከገፁ ከስብእናውም ከቃሉ
ናፈቁኝ ሲል እኛን ማደር መዋሉ
እርቆም በፍቅሩ ገዛኝ ጀማሉ
።።።።

ሲያልቀው ጌታው ከሪሙ -------------
ቢያስጠጋው ስሙን ከስሙ
ቀድ ተወሰለ ቢኩሙ
አደም ዓለይሂ ሰላሙ
።።።።።

⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ
⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ

⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ
⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ
።

(እንጉርጉሮ )

ያመዝሃረል ጀማል ጀማሊ ሃይባው
ሳላየው በኸበር ሆዴን አባባው
ወቅትሁን ታድየ ባልጣድ ካምባው
ባይቀናኝ መቆጠር ከባልደረባው
ያን ጀማል ባቀፈው ቀናው ባስሃባው

።።።
ወስዳ ምታበራው ጀንበር ተግንባሩ
የደግነት ምንጩ የረህማው ሰፈሩ
አሏህ ያዘዘውን ሰርተው የሚያሰሩ
እንደማይመሽ ንጋት ቀን ሌት የሚበሩ
መሬት የሚራመድ ቁርአን ነበሩ
።።።።።
ወለው በመናሜ ባየው ያንን ጀማል
መች ሩህ ጀሰዴ እንዲህ ይታመማል
እስካምር እስክሽር እንዳዩት አይቼ
ምን ቅናት ቢወርስኝ ቢሻራውን ሽቼ
ለምን ቀና አትበሉኝ ልቅና እንጂ ፀንቼ
።።።።

ያ ሙስጦፈል ወራ ያ ከንዘል ፉቀራ
ስከርረው ልኑር ያንቱን ስም ስቀራ
ሰው ሆኜ በመምጣት መንገሴ መክበዴ
ቀጥ ያለው መስመሬ ተቃንቶ ውልግዴ
ባንቱ አይደል ሙራዴ የሰላልኝ ባንዴ

⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ
⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ

⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ
⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ

አሏህ እሱው ፈጥሮት አብልጦ ሲወደው -----
እኔው ከኔም በላይ እንዴት አልውደደው

ጀማሉን ያን የኛን ፈንታ -----------
የቀለም ፊደል ገበታ
እንዲህ ነው ብሎ ሊፈታ ------------
አልቻለም ቋንቋው ተረታ
።።።
አላየሁ ጀማል ውበቱን -------------
አልሰማሁ ማር አንደበቱን
አትፍረዱብኝ ባልፀናም
ባዩት በሰሙት ብቀናም
።።።።

⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ
⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ

⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ
⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ

ተቃርቦኝ መውደዱ
ቢርቅ ነው ጀሰዱ
ናፍቆ መንሰቀሰቁን
ያቃተኝ መልመዱ
።።።
ጀማሉ ማይደብሰው
ባዘል ነው ሲያነግሰው
ምንኛ ታድሏል
ያየ ትልቁን ሰው
።።።።

ሲለዩት ኑር ሙሐመዱ
ቢያለቅስ ጠንቶ መውደዱ
ቀናሁኝ በቴምር ግንዱ
ወርደው ባቀፉት ጀዋዱ
።።።

ናፍቆቱ ውስጥ አይል ደጂ
አያማርጥ ትልቅ ከልጂ
ወዳጁን ካየ ነውንጂ
ሳያይ መች ያርፋል ወዳጂ

ድቤ

እኔ ቀናተኛው
ቅናቴ ማይቆመው

ስፍራው ላይ ተጥዶ
እጅ እግሩን በሳመው

ቀናሁ ትከሻሁ ላይ
በተጠመጠመው

ቀናሁ በሶሃባው
ቀናሁ በድያ እጣው

ድፋ ቢባል ደሙን
ጠጥቶት በመጣው

እንዴቱን አልቀናም
አብረው በከረሙት

ሲያማቸው መጥተው
በጁ በታከሙት

በዚያች አይንም ቀናሁ
ባየችው ሲስቁ

ዛትሁ ባረፈበት
ቀናሁ በቡራቁ

ባላይ ነው ያን ጀማል
ከሱ አድርሶኝ ወቅቴ

እንዲህ ነጋ ጠባ
በቅናት መሞቴ

ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
HIKEM 1 || እኔስ ቀናሁበት አዲስ የህብረት ነሺዳ ||

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

HIKEM 2 || የመሰለሁ የለም አዲስ የህብረት ነሺዳ || @ALFaruqTube

HIKEM 2 || የመሰለሁ የለም አዲስ የህብረት ነሺዳ || @ALFaruqTube

УТРЕННИЙ ДУА أذكار الصباح ЗАЩИТИТЬ ВАС ВЕСЬ ДЕНЬ | СЛУШАЙТЕ КАЖДОЕ УТРО!

УТРЕННИЙ ДУА أذكار الصباح ЗАЩИТИТЬ ВАС ВЕСЬ ДЕНЬ | СЛУШАЙТЕ КАЖДОЕ УТРО!

Штраус. Лучшее.

Штраус. Лучшее.

Wede Medina

Wede Medina "Hijra" - Liqae 3 | ወደ መዲና "ሂጅራ" - ሊቃእ 3 #አዲስ ነሺዳ #newneshida

[ ዋ ረሱለላህ ] - Muaz habib አዲስ የአልፋቲሁን ነሺዳ New Nesheed 2026

[ ዋ ረሱለላህ ] - Muaz habib አዲስ የአልፋቲሁን ነሺዳ New Nesheed 2026

Джем – HIKEM 1 || እኔስ ቀናሁበት አዲስ የህብረት ነሺዳ ||  #ሒከም @ALFaruqTube

Джем – HIKEM 1 || እኔስ ቀናሁበት አዲስ የህብረት ነሺዳ || #ሒከም @ALFaruqTube

Жириновский назвал дату окончания войны — и события развиваются пугающе точно!

Жириновский назвал дату окончания войны — и события развиваются пугающе точно!

#Ethiopa ኩራት | New Daewa Ustaz Nuru Turki ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

#Ethiopa ኩራት | New Daewa Ustaz Nuru Turki ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

Maher Zain - Ya Nabi Salam Alayka | Kumpulan Lagu Terbaik Maher Zain 2024 | Maher Zain Full Album

Maher Zain - Ya Nabi Salam Alayka | Kumpulan Lagu Terbaik Maher Zain 2024 | Maher Zain Full Album

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር  (Official music Video) #nasheed

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር (Official music Video) #nasheed

“ኢሽተቅናክ” ምርጥ ነሺዳ በሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ | | “Ishteqnak” neshida by Mohammed Seid | | #MinberTube

“ኢሽተቅናክ” ምርጥ ነሺዳ በሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ | | “Ishteqnak” neshida by Mohammed Seid | | #MinberTube

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg  #lifestyle

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg #lifestyle

Allahu Ya’ Lamu الله يعلم - Nasheed repeated

Allahu Ya’ Lamu الله يعلم - Nasheed repeated

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት /  ልዩ  የ ህብረት ነሺዳ

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት /  ልዩ  የ ህብረት ነሺዳ

Wede Medina - Neshida #Liqae 3 | ወደ መዲና - ነሺዳ #ሊቃእ መድረክ 3

Wede Medina - Neshida #Liqae 3 | ወደ መዲና - ነሺዳ #ሊቃእ መድረክ 3

የሶሀቦች ታሪክ የበህነሳ ዘመቻ - Mohammed Awel Hamza መሀመድ አወል ሐምዛ - ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ @Et-Neshida

የሶሀቦች ታሪክ የበህነሳ ዘመቻ - Mohammed Awel Hamza መሀመድ አወል ሐምዛ - ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ @Et-Neshida

#ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube

#ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube

Мишари Рашид, красивое чтение ясин يس

Мишари Рашид, красивое чтение ясин يس

"هو - Ho" حلقة ذكر (حضرة) Zikr 2024 محمد ياسين المرعشلي

ሱዳን ነሺዳ ስብስብ 2023  ምርጥ ዘመን ተሸጋሪ  SUDAN  NESHIDA MP3

ሱዳን ነሺዳ ስብስብ 2023 ምርጥ ዘመን ተሸጋሪ SUDAN NESHIDA MP3

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]