ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

#ያሸምሰል_ሁዳ

Автор: AL Faruq Tube

Загружено: 2021-09-17

Просмотров: 1404389

Описание: Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
   / alfaruqtube  
የፌስቡክ ገፅ ||
  / ​​...​  
ቴሌግራም ||
https://t.me/alfaruqtub​​​​​
#ALFARUQTUBE #MUAZ_HABIB #MENZUMA
ያ ሸምሰል ሁዳ
።።።።
ለግሶት መውላይ ውበት ከጠባይ
ታጣለት መሳይ ከውቦች ጓዳ
እስክሽር በልሜ መዳፉን ስሜ
ሆኗል ቀለሜ የርሱ ባለእዳ
።።።።።
ቅንድቦች መሃል በድር ይታይሃል
ሲባል ሰምተሃል ከጫሎች ዘንዳ
ጥርሱ ንጣቱ ኮከብ ማጥፋቱ
ደግሞ ፍንጭቱ ኑር ሚያፈነዳ
።።።።
መልኩ ተጀንበር ያበራ ነበር
ጥንቱን ሲደበር በውበት ማርዳ
ስንቱን ማረከው ቅንድብሁ ረቆ
ጉንጭሁ ፈንድቆ ከፅጌረዳ
።።።።።።።
ያ ኸይረል በሸር ባንቱ ልበሸር
ልገመሻሸር በሃድራው ሜዳ
ካሪፎች ይዤ ልምጣ ተጉዤ
ቀልቤን ገርዤ ከወንጀል ልፅዳ
።።።
በኔው ላይ አሁን ጥለሁ ጥላሁን
ልየው ስፍራሁን አልሁን እንግዳ
አንቱ የኔ እጣ ፣ የሎት ባላንጣ
የመጣው ይምጣ ካየሆት ወዲያ
።።።
ያ ታጀል አርሳል፣ ፍቅርሁ ያነግሳል
ሙሂብ ያወርሳል፣ ዙላል ከምንዳ
ይገመድላል ፣ፈይዱን ያድላል
ያሞናድላል ያላንዳች እዳ
።።።።
የፍቅርሁ ሃለት በጅግ ይገርማል
ይዝገመገማል ሌትም ማለዳ
የተወጋው ሰው ነው ሚላወሰው
ሚወሰወሰው ወዳንቱ ዘንዳ
።።።።።
ሲሻው ነው ሃኪም ሲሻውም ህመም
ሲሻውም ለምለም ጥንቅሽ አጋዳ
ይሆናል መሪ፣ ሲለውም ፈሪ
ልብን ጠፋሪ ማያስከነዳ
።።።።
እምቢን አያውቁ ከተጠየቁ
ውሃ ሚያፈልቁ ከጃቸው ሜዳ
ማሂ ቅረቡኝ ፣ ወዳንቱው ሳቡኝ
ከፍተሁ አስገቡኝ ፣ከርስዎ ጓዳ
።።።።
ሾንክዩ ውዱ፣ ያሏህ ዛሂዱ
አንቱን ቢወዱ፣ ተብለዋል ቅዳ
ቀልቡ ነው ዋና ፣ስጋው መንማና
የሾንኬ ማዕና፣ ዱረተል በይዷ
።።።
በሃያት ካሉት ፣ዱንያን ከጠሉት
ከሚያዳድሉት፣ ኢልሙን በማዳ
ከሱናው ኮቴ ካሏህ ከበርቴ
ከነ ሸይኽ ዛቴ፣ ይፈሳል ሁዳ
።።።
ገትዩን ማውሳት፣ አለው ልግሳት
አይጠብስም እሳት፣ መቃሙ ዘንዳ
እንዲያው ነው ወጉ ፣ ትልቅ ሲጠጉ
አይፈሩ አይሰጉ፣ ከዚያማ ወዲያ
።።።።።
ኢሽቁ ገረፈኝ አዝለፈለፈኝ
አክለፈለፈኝ የሸውቁ ናዳ
ነቢየ ሃብቴ ፣ ፈንታየ ቤቴ
እናት አባቴ ፣ይሁኖት ፊዳ
።።።።።።
እንከን የላቸው ውበት ከጠባይ
አይደል ቃል አባይ ፣ ወዳጅ ሚከዳ
የርሱ በረካው ስንቱን አፈካው
ኡመር ቢነካው ጨለጠ ሁዳ

።።።
በለዘብታ ነው ፣ ወግም ካወጉ
እግር አይዘረጉ፣ በሰዎች ዘንዳ
ያለን ሚቸሩ፣ ማያሳድሩ
ብለው ነገሩ አኢሻም ሰውዳ
።።
ሰውን አይንቁ፣ ጮኸው አይስቁ
ፈገግታው እንቁ፣ ሚያናግር ዲዳ
ጎራው ቢናድም፣ ሰማይ ቢወርድም
እናት አትወልድም እንደ አህመዳ
።።።
።።
ገራገር ሸጋ በመሸም ነጋ
አንቱን ፍለጋ፣ ሰልማን ገባ እዳ
ሙዐዝዋየ፣ ይላል እየየ
አንቱን ካላየ፣ እንጃለት ወዲያ
።።።
ያናብስት አዛዥ የጀግና አለቃ
የፍልሚያው ሳንቃ፣ በርሱ ሚነዳ
ቅዋው ያርባ ሰው፣ የለም ሚደርሰው
አንከላበሰው፣ የጀህልን ናዳ
።።።።
ኢብራሂም ውዲ፣ ስራቸው ሃዲ
ሶስት ይሁን አንዲ፣ አልዋሹም ወዲያ
ነበሩ መሪ ፣ሐቅ አስተማሪ
ካሏህ ከባሪ፣ ትዛዝ ሚቀዳ
።።።
ሙላው ነቢያት፣ በማማር ግባት
ሆነዋል ነባት፣ የምርጦች ፃዳ
ያዩብ አካሉ አልተላም አሉ
ከፀያፍ ሁሉ ፣ ጅስሙ የጠዳ
አህመደል ሃዲ ፣ያንቱ ሙሂቡ
ጦሽ አለ ልቡ፣ ከረውዷው ዘንዳ
ግንባርሁ ጣለው በድር የመሰለው
ሸሪካ የለው ፣ የርሱ ሲያዳ
።።።
ዩሱፉ ሲያልፉ እጅ የከተፉ
ማርኳቸው ወስፉ፣ የመልኩ ፃዳ
አምሮ የገነነው የተዘየነው
ተቆንጥሮ ነው ከኛው አህመዳ
።።።
ሚሳልም የለው ጠባይ አካሉ
ከውሰር ጠለለው፣ በጁድ ማኢዳ
አንቱን ነውንጂ ሌላን አላልኩም
ከቶ አላረፍኩም ይዤም መከዳ
።።።።
ተስመንምናለች፣ ናፍሴ ናፍቃለች
ልትበር ደርሳለች ነፍሴ አንቱን ወዳ
ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
በኑር መኳያሁ ፣ኩለሁ አስጊጡኝ
በጅሁ አጠጡኝ ፣ሃውዱ ሲቀዳ
።።።።።
ከውከቡል አንፊ፣ ኑሪዩል ወስፊ
ሪቁሁ ሻፊ፣ ላ ለሁ ኒዳ
ፈይዱ ሙሰልሰል፣ የሌለው መሰል
ሚዛቡል ዐሰል፣ ዳኢም ሰርመዳ
።።።
የሩህ ቀለብ ነው፣ ሃልም ቃላቱ
ንጡህ ላበቱ፣ ሚስክ ሚያስቀዳ
ቤቱን ያነጥፋል ፣ ልብሱን ይሰፋል
ይንሰፈሰፋል ለዘመድ ባዳ
።።።።።
የኸሊል ሳቱ፣ ነዶ መጥፋቱ
ነውኮ ባንቱ፣ የዳነው ከእዳ
።።።
ጦይባ የሰከነው፣ የተዘየነው
ሽልማቴ ነው ውዛቴ ቆዳ
አንጎራጉራለሁ፣ላንቱ እቀኛለሁ
እጠራኋለሁ መሸም ማለዳ
።።።።።
ነፍሴ ሰክራለች፣ ተማርካለች
የአለሙን ኑር ሙስጦፋን ወዳ
አርሽ እስከ ሰራ ፣ላንቱ ተሰራ
።።።
አዕዘቡ ሸራብ፣ ጧሒሩል አንሳብ
ኢክሊሉል አንጃብ፣ ታጁል አምጀዳ
አጅመሉል መኽሉቅ፣ ዐዚሙል ኹሉቅ
ሷዲቁል መስዱቅ፣ አውሰዑል መጅዳ
።።።።።።
ሰይዱል አስያድ፣ ሙንተሃል ሙራድ
ሰበቡል ኢስዓድ፣ ናሺሩል ሁዳ
ሷሂቡል መቃም፣ ቲርያቁል አስቃም
ፈቀድ ለሁ ቃም ፣ ሃውደን መውሪዳ
።።።።
ክረምትም በጋ፣ በመሸም ነጋ
ዳኢም ይንጋጋ፣ ሶላት በአህመዳ
በቤተሰቡም በአል በሶህቡ
በሙንተሶቡ ዘመድም ባዳ
ግጥም
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#ያሸምሰል_ሁዳ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official  @Al Faruk Multimedia Production

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official @Al Faruk Multimedia Production

#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube

#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube

Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ

Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ

Джем – #ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube

Джем – #ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube

//#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah

//#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ" @iNayaRecords || Jemalul Alem Muaz Habib

ጀማሉል አለም || ቃጥባሬ መዉሊድ 2017 E.C || Al Hadra Tube

ጀማሉል አለም || ቃጥባሬ መዉሊድ 2017 E.C || Al Hadra Tube

//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና  ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina //

//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina //

Ответ на вызов

Ответ на вызов

#አዲሰ መንዙማ | መገን ያ ሠዉ | አሰማማዉ አህመድ | Megen Ya Sew |New Ethiopian Menzuma | Official Music Video 2025|

#አዲሰ መንዙማ | መገን ያ ሠዉ | አሰማማዉ አህመድ | Megen Ya Sew |New Ethiopian Menzuma | Official Music Video 2025|

#ያዘይኑ || ፉአድ አል ቡርዳ እና ዐብዱ ረዛቅ አል ቡርዳ || Fuad Al Burda & Abdu Rezaq Al Burda

#ያዘይኑ || ፉአድ አል ቡርዳ እና ዐብዱ ረዛቅ አል ቡርዳ || Fuad Al Burda & Abdu Rezaq Al Burda

Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|

Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|

እንዴት ነሁ || አዲስ የመንዙማ እንጉርጉሮ ክሊፕ || ማዲሕ መሕፉዝ ዐብዱ እና ማዲሕ ሙአዝ ሀቢብ || ENDET NEHU ©AL-FARUQTUBE

እንዴት ነሁ || አዲስ የመንዙማ እንጉርጉሮ ክሊፕ || ማዲሕ መሕፉዝ ዐብዱ እና ማዲሕ ሙአዝ ሀቢብ || ENDET NEHU ©AL-FARUQTUBE

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት /  ልዩ  የ ህብረት ነሺዳ

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት /  ልዩ  የ ህብረት ነሺዳ

የኑር ሰላም ፉአድ እና አንዋር ( allah yechemrlachihu) betam yewededkut neshida

የኑር ሰላም ፉአድ እና አንዋር ( allah yechemrlachihu) betam yewededkut neshida

#አዲስ መድህ muaz habib medih ሙነወሩ (ዛዴ2)ሙዓዝ ሀቢብ  (MUNEWERU) /ZADE2/

#አዲስ መድህ muaz habib medih ሙነወሩ (ዛዴ2)ሙዓዝ ሀቢብ  (MUNEWERU) /ZADE2/

(ኑ በሱ እንኑር)አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ2017(NU BESU ENENUR)AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025@AMIRHUSSENofficial

(ኑ በሱ እንኑር)አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ2017(NU BESU ENENUR)AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025@AMIRHUSSENofficial

ጧሃ ሙስጦፋ ||  አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ ||  New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke @ALFaruqTube

ጧሃ ሙስጦፋ || አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ || New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke @ALFaruqTube

ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib @ALFaruqTube

ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib @ALFaruqTube

Fuad Muhammed menzuma/ፉዓድ መሀመድ መንዙማ/ሰማይ እና ምድር/semay ena meder  #Ethiopian_menzuma_fuad_mohammed

Fuad Muhammed menzuma/ፉዓድ መሀመድ መንዙማ/ሰማይ እና ምድር/semay ena meder #Ethiopian_menzuma_fuad_mohammed

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]