ዘማሪት ብዙነሽ ስባኒ ቤት የነበረን ቆይታ በጉራጊኛ መዝሙር ቻናል የቴሌግራም ህብረት
Автор: Samuel Tsegaye
Загружено: 2024-10-10
Просмотров: 1198
Описание:
የተወደዳችሁ ሸንኮራ በእጅ የሚያዘው ጣሙ እስካለ ብቻ ነው ታዳ ይህ ነገር ልምድ ሆኖብን ይሁን አለመያያዛችን ባላቅም ብዙ ፀጋ ያላቸው አገልጋዮችን እግዚአብሔር ለምድራችን ሰጥቶን ሁኔታዎች ቻሌንጆቻቸው አልፈው ይዘውት በመጡት መዝሙርም ሆነ የትኛውም አገልግሎት ሀሳብ ለመስጠት ሲሰሩ ሲተጉ ለማድነቅ እንጂ ከዛ ባለፈ ቤታቸው ህይወታቸው እንዴት እየኖሩ እንደሆነ አናውቅም ፡፡
ታዳ እንደሸንኮራው የጠፈጡን የጠቀሙን ቀን ብቻ ሆይ ሆይ ብለን በተለያየ ምክኛት ሳናገኛቸው ወይም ወደ ህዝብ አለመድረሳቸው አሳስቦን ካልቀረብናቸው ከሸንኮራው የተለየ ማንነት ለነሱ አላሳየንም ማለት ነው፡፡
የተወደዳችሁ በዚህ አገልግሎት በጣም ልባችን ተነክቶአል በተለይ ዘማሪት ብዙነሽን ስናወራት በንግግሮችዋ እንደተረዳነው ፀጋው እያለ ዝማሬ እያላት በአቅም ምክኛት ብቻ ወደ ኋላ ስትቀር ደስ አይልም ፡፡
እናንተ እኔ እኛ እያለን የእስዋ ፀጋ መዘምር ከሆነ የእናንተ ያለው ሀብት ፀጋ ደግሞ ከሆነ ታዳ ተባብረን ተደጋግፈን ምድራችን ለምን መድረስ አቃተን ፡፡
አንዱ ወዳጄ እንዲህ ይላል ምድር ሰፊ ናት እኔ ወንድማችሁ ደግሞ ያለኝ ሁለት አይኖች ብቻ ነው ኑ አይን አጋጭተን ምድራችን እንያት ይላል፡፡
ኑ አይኖቻችን አጋጭተን ምድራችን እንያት መንድማችሁ ሳሙኤል ፀጋዬ ነበርኩ ተባረኩልኝ
ሌላው ከዚህች ዘማሪ እና ከአገልግሎታችሁ ጎን እቆማለሁ ለምትሉን ካላችሁ በጣም ደስተኞች ነን ደውሉልን
በተቀበልነው ሸክሟ መሰረት የቁጥር 2 አልበም እንዲሰራ እናስባለን እናንተስ ምን ትሉናላችሁ ደውሉልን
0940035710 Samuel Tsegaye
ዘማሪት ብዙነሽ ስባኒ ቤት የነበረን ቆይታ በጉራጊኛ መዝሙር ቻናል የቴሌግራም ህብረት #samuelTube #ጉራጊኛ_መዝሙር
የአንድነት ጊዜ አዲስ አበባ የነበረን ፕሮግራም ለመመልከት
• ጉራጊኛ መዝሙር የቴሌግራም ህብረት የአንድነት ጊዜ አዲስ አበባ የነ...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: