❤️ስኬትህ ምንድነው? ከዘማሪ ሳሙኤል ፀጋዬ ጋር ጥቂት ቆይታ ያያሔ ሟረና(የእኔ እድል ፋንታ ) በተሰኘው ዝማሬ መሰረት ያደረገ interview (part1)
Автор: Samuel Tsegaye
Загружено: 2025-12-06
Просмотров: 423
Описание:
ስኬትህ ምንድነው ? ይያሔ ሟረና የመዝሙሩ ዋና ሀሳብ እና እንዲሁም ይያሔ ሟረና ከመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ በመነሳት እንዲሁም የእናት አባቴ ምን ተሰማችሁ ? መጠየቅ ላይ ሀሳባቸውን ያጋሩበት እንዲሁም እኔም የልቤን ናፍቆትና ቅናት ለእናንተ ለማጋራት የሞከርኩበት ቪዲዮ ነውና ሁላችሁንም ትኩረት ሰጥታችሁ እንድትከታተሉ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ደግሞም የሚጠቅማችሁ ነገር ታገኙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሁም በመዝሙሩ በምሰራበት ወቅት ከጎኔ የነበሩት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ
#ሳሙኤልፀጋዬ
#SamuelTsegaye
#ያያሔሟረና
#YahyeMorana
#የእኔእድልፋንታ
#ስኬትህምንድነው
#EthiopianInterview
#EthiopianMusic
#EthiopianYouTube
#ArtistInterview
#MotivationEthiopia
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
#EthiopianMusic
#ዘማሪ
#ቆይታ
#YahyeMorana
#ኢትዮጵያ
#ArtistInterview
#ኢትዮጵያዘማሪ
#MusicInterview
#ቪዲዮ
#ተስፋ
#እድል
#Inspiration
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: